Get Mystery Box with random crypto!

በደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት በተካሔደው የአምስት ቀናት ሐዋርያዊ አገልግሎት ከስምንት መቶ ሠላሳ በላ | ከ

በደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት በተካሔደው የአምስት ቀናት ሐዋርያዊ አገልግሎት ከስምንት መቶ ሠላሳ በላይ አዲስ አማኞች እንደተጠመቁ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስና የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ ገለጹ።

መ/ር ኃይሉ በላይ

ገና በደንብ መስራት ይጠብቅብናል

ስለሁለቱ እግዚአብሔር ይመስገን

https://t.me/yeemariyaam21