Get Mystery Box with random crypto!

ኑ ቤተከርስቲያን ትጠራናለች አቤት እንበላት። የኬንቼው እየሱስ ቤተክርስቲያን  የንግድ ባንክ አካ | ከ

ኑ ቤተከርስቲያን ትጠራናለች አቤት እንበላት።

የኬንቼው እየሱስ ቤተክርስቲያን  የንግድ ባንክ
አካውንት ነው 

➯ 1000261754987

ለገጠር ቤተክርስቲያን በሳምንት 10br
           
https://t.me/KeAbawandebet
https://t.me/KeAbawandebet
https://t.me/KeAbawandebet

ሁላችሁም እኅት ወንድሞች የተጀመረውን ቤተከርስቲያን ከፍጻሜ እናደርስ ዘንድ እናት ቤተከርስቲያን እኛን ልጆቿን ትጠይቃለች።

ለተጨማሪ መረጃ ለቴሌግራም፣ ለማናገር ለምትፈልጉ +251927707000 @BeGood16  ( የኔን ስልክ  መጠቀም የምትችሉት ለቤተክርስቲያን የሚሆን እቃ እገዛለሁ አድርስ ለምትሉ ብቻ  ነው)    ማንኛውንም ብር በቤተክርስቲያኑ አካውንት ማስገባት ትችላላችሁ