Get Mystery Box with random crypto!

❝እንቶፈንቶ!❞ *** መ/ር ፋንታሁን ዋቄን ማድመጥ ትርፉ ትርፍ ነው። ሰውየው አንደበቱ የማይሰ | ከ



❝እንቶፈንቶ!❞
***

መ/ር ፋንታሁን ዋቄን ማድመጥ ትርፉ ትርፍ ነው። ሰውየው አንደበቱ የማይሰለች ነው። ሲጽፍስ ምን ይወጣለታል እውነትን በቅጡ በቅጡ ይገልጣታል። እንቶፈንቶን ከሚቃርም እስኪ ትውልዱን ያወኩትን ላሳውቅ ቢል ትውልዱ የነ እንትና ኮሜዲ ማረከው። ይህን ጉድ የተመለከተው መ/ር አቤል ተፈራ በላይ በቁጭት ሆኖ የኛ ውድቀት አሳፋሪ ነው ሲል ጦምሯል። ግድ የላችሁም ይህን ድንቅ ሰው መ/ር ፋንታሁን ዋቄን እናድምጥ። የዩትዩብ ቻናሉንም subscribe እናርግ። እኔ ይሄው አደረኩ። ገንዘብ አምሮት እንዳይመስልህ አዳሜ። ሰውየው ስንቱን ስለ እውነት ሲል የናሸ ነው።











https://t.me/yeemariyaam21
https://t.me/yeemariyaam21