Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን ውሉደ ብርሃን ሰንበት ት | ከ

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን ውሉደ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት


የፊታችን ቅዳሜ ጳጉሜ 5 ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ በሰንበት ት/ቤታችን

አዲሱ ህንፃ ላይ ያዘጋጀነውን የጥበብ ድግስ ታድመው በአበባዬሽ ዝማሬ ችቦውን ይለኩሱ። ይምጡ አዲሱን አመት በጥበብ ይቀበሉ!!


ውሉደ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

@yeemariyaam21
@yeemariyaam21
@yeemariyaam21