ወይ አልነገርሽኝ አላውቀው የለኝም ጥፋት የማውቀው ያንቺስ የጉድ ነው ድንገት ተነስቶ መለየት ሆኖብኝ ግራ መጋባት አረ አቤት አቤት ሁሉም ስላንቺ ጠየቀኝ ምን ልበላቸው ጨነቀኝ መላውም ጠፋኝ ... 915 views19:02