▲ በየትኛዉም አጋጣሚ ዉስጥ ሆኜ ደስተኛ ለመሆን ቁርጠኝነቱ አለኝ። ምክንያቱም የተረዳሁት ነገር ቢኖር የደስታችን አብዛኛዉ ክፍል የሚወሰነዉ በኛ አቀባበል ነዉ። ● ▼ Woodrow Wilson በማለት ተናግሮ ነበር። ታዲያ የእናንተስ ቁርጠኝነት እስከምን ድረስ ነው? @kali_1221 847 views17:33