Get Mystery Box with random crypto!

ሳትላይት ዲሽ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ kaldishinfo — ሳትላይት ዲሽ መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ kaldishinfo — ሳትላይት ዲሽ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @kaldishinfo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.07K
የሰርጥ መግለጫ

#እንኳን_በደህና_መጡ
➡️ይሔንን የቴሌግራም ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ
🛰በየቀኑ አዳዲስ ቻነሎች የምታገኙበት ትህክለኛ የቴሌግራም ቻነል ነው።
🕹አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል።
🔓የተለያዩ ቻነሎችን መክፈቻ ሰርቨር ያገኙበታል።
⚙የቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ የቴሌግራም ቻነላችን ተካፋይ ያድርጉ ።
📱 251946262590 @kal_admin @kal_software_bot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-02 21:26:37
ETV መዝናኛ ነገ ምሸት የሚደረገውን
4:45
የማን. ዩናይትድ እና በርንማውዝ ጨዋታ በቀጥታ ያስተላልፋል።
2.6K views18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 23:53:58
በመጨረሻም አሳክቶታል vamos messi
3.2K views20:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 20:28:47
አዲስ መረጃ
TV VARZISH & FOOTBALL HD አልሰራም ላላቹህ ብቻ በሪሞታቹህ መጀመሪያ የተጫነበትን ፍሪኩየንሲውን  Delete በማድረግ ከዛም በድጋሚ Scan በማድረግ እንደገና ጫኑት ይሰራላቹኋል!
Frequency 11785 Hor 27500

Share በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ!
3.9K views17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 19:23:02
tv varzish እና football hd በአሁን ሰአት እየሰሩ አይደለም
Varzish Hd የሚል ቻናል እዛው TV Varzish ባለበት 11785 H 27500 ገብቷል ነገር ግን ቻናሉ በBiss Key #አይደለም የተቆለፈዉ በIrdeto ነዉ ይሄም የሚከፈተው በ ሰርቨር ይሆናል ነገር ግን ምን እንደሚያስተላልፍ የታወቀ ነገር የለም። አዲስ ነገር ካለ የማሳውቃችሁ ይሆናል
3.7K views16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-22 19:18:34
ለ Yahsat 52.5°E ወይም TV Varzish ተጠቃሚዎች ሁሉንም የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች በ Full HD ጥራት በእንግሊዘኛ ቋንቋ በማንኛውም ረሲቨር በነፃ ለመከታተል ትክክለኛው ቻናል ATN ይባላል 12015 H 27500 ላይ ሰርች አድርጋችሁ ማየት ትችላላችሁ።
3.4K views16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 18:10:44
4k ሪሲቨር ላላችሁ ደሞ
Kan 4K Live
Amos 4W
11078 V 10415

በቀጥታ ሁሉንም ጨዋታዎች መከታተል ይችላሉ
3.3K views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 18:05:45
በቀጥታ Qatar tv
10834 v 27500
2.7K views15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 18:03:16
2.2K views15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 18:01:00
በቀጥታ Alkass tv one
Nilesat
11919
H
27500
የመክፈቻ ስነስርአት
2.2K views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ