Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ሳምንታዊው የ General fellowship ፕሮግራማችን ከ 10፡00 - 12፡30 ስለሚኖር ሁ | JUECSF Main & Beco

ዛሬ ሳምንታዊው የ General fellowship ፕሮግራማችን ከ 10፡00 - 12፡30 ስለሚኖር ሁላችንም በጊዜ ተገኝተን ጌታን በህብረት እናምልክ።
*ፀሎት
*አምልኮ
*የትምህርት ጊዜ ይኖረናል።


❝... እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀልንን መልካም ሥራ እንድንሠራ በክርስቶስ ኢየሱስ የተፈጠርን የእግዚአብሔር እጅ ሥራዎች ነን።❞
—ኤፌሶን 2: 10 (አዲሱ መ.ት)


@JUECS_Fellowship