Get Mystery Box with random crypto!

“ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና | JUECSF Main & Beco

“ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።”
— 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥17-18

ዛሬ ማክሰኞ ከ 12፡30 ጀምሮ ሳምንታዊው የህብረቱ የፀሎት ጊዜ ስለሚኖረን ሁላችንም በጊዜ እንምጣ።

ተባረኩ
@JUECS_Fellowship