Get Mystery Box with random crypto!

JUBI_ISLAMIC_MEDIA

የቴሌግራም ቻናል አርማ jubi_islamic_media — JUBI_ISLAMIC_MEDIA J
የቴሌግራም ቻናል አርማ jubi_islamic_media — JUBI_ISLAMIC_MEDIA
የሰርጥ አድራሻ: @jubi_islamic_media
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 262
የሰርጥ መግለጫ

ከእናንተ በላጩ ቁርኣንን ተምሮ ያስተማረ ነው»።
ረሱል
ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የነብያት ሁሉ ጥሪ ናት
በዚህ channel የተለያዩ #profile_picture ለሙስሊሞች ብቻ በልዩ ሁኔታ እናቀርባለን። እንዲሁም ኢስላሚክ ታሪኮች፣ ትረካዎችን፣ ወቅታዊ ጉዳዩችን እና የመሳሰሉትን በዚህ ቻናል ያገኛሉ
ማንኛውም አይነት አስተያየት👇🏾
👉🏿 @juley6ib

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-26 03:03:15
64 views00:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 20:54:43 https://t.me/Hiraprintadvert
146 views17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 09:33:24

192 views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 10:26:57 አባይ ባንክ በሰጠው በሬ አፈጠሩ (ሪባ ሲያካብት የነበረ ባንክ በሰጣቸው ስጦታ አፈጠርን አስፈጠርን አሉ። )
አሏህ ከዚህ የጠራ ነው።
218 views07:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-14 18:19:23
254 views15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 04:41:23
326 views01:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 04:40:28
285 views01:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-02 03:08:42
363 views00:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-24 06:58:22 "ሶ.ዐ.ወ. aww , as wr wb...
#aww ወይም #as_wr_wb እና ለሶለዋት ደግሞ #ሶ_ዐ_ወ ብለው ይፅፋሉ እንዴት ይታያል

መልስ
በሸሪዓችን የተደነገገው #በንግግርም ጊዜ ይሁን #በፅሁፍ ሰላምታንም ይሁን ሶለዋትን አጅሩ ሙሉ ይሆን ዘንድ #ሙሉ ቃሉን መናገርና መፃፍ ግዴታ ነው። ልክ በንግግር እንዲህ አሳጥሮ መናገር #እንደማይቻለው ሁሉ በፅሁፍ እንዲሁ የተከለከለ ተግባር ይሆናል።

ከዚህም በተጨማሪ ከደጋግ #ሰለፎች በዚህ መልኩ አሳጥሮ የተጠቀምም ይሁን የፃፈ #ስለሌለ ወደ ቢድዐ ሊያመራም ይችላል። እንዲሁም ነብዩ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም በእኔ ላይ ሶለዋት የማያወርድ ነው #ስስታም እያሉ ያውም ሶለዋት #አጅር ያለው ተግባር ሆኖ እያለ ቃሉን ሙሉ በሙሉ ለመፃፍ እንዲህ #መስነፍ ተገቢ አይደለም።ስለዚህ ፀሀፊዎች ሊጠነቀቁና ከዚህ ድርጊት ሊታቀቡ ይገባል።

ምንጭ :— ሸይኽ አልባኒ ፣ ሲልሲቱል ሁዳ ወኑር ፣ 165 ፣ ኢብኑ ዑሰይሚን ፣ ሲልሲለቱ ሊቃዕ አልመፍቱህ ፣ 185 ፣ ኢብኑ ሶላህ ፣ ኪታብ ኡሉሙል
https://t.me/JUBI_ISLAMIC_MEDIA
438 views03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-19 05:33:38 قال ابن القيم رحمه الله
وقـد ڪـان بعـض النسـاء تڪثـر صـلاة الليـل فقيـل لهـا فـﮯ ذلـك،
فقالـت :- إنهـا تحسِّـن الوجـه وأنـا أحـب أن يحسـن وجهـي.
(روضـة المحبيـن ( صـ321 ‎)

ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንድህ አሉ:-

አንዳንድ ሴቶች የለሊት ሰላትን አብዝተው ይሰግዱ ነበር ለምን የለሊት ሰላትን እንደምታበዛ ስትጠየቅ እንዲህ ብላ መለሰች፣

አሷ (የለሊት ሰላት) ፊት ታሳምራለች እኔ ፊቴ እንዲያምር እፈልጋለሁ።

ውዷ እህቴ ፊትሽ እንዲያምር ትፈልጊያለሽን? ሌሊት ተነስተሽ ስገጅ። በአርትፊሻል ዶቄት ፊትሽን አታበላሽ !ለአንች መዋቢያ በቀን 5ጊዜ ውዱዕ እያለልሽ።

https://t.me/JUBI_ISLAMIC_MEDIA
392 views02:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ