Get Mystery Box with random crypto!

#አቮካዶን_የመመገብ_ጥቅሞች_በጥቂቱ ➮ የኮሌስትሮል መጠን ይቀንሳል አቮካዶ በውስጡ የያዘው ን | Info Health Center (አይ ኤች ሲ የጤና ማዕከል, IHC Health and Wellness Consultation Center )

#አቮካዶን_የመመገብ_ጥቅሞች_በጥቂቱ


➮ የኮሌስትሮል መጠን ይቀንሳል

አቮካዶ በውስጡ የያዘው ንጥረ ነገር (betasisterol) በሰውነታችን ውስጥ የሚገኘዉን የኮሌስትሮል መጠን እንደሚቀንስ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡

➮ ለዓይናችን ጤና ጠቃሚ ነው

በውስጡ የሚገኘው ካሮቲኖይድ ሉቲየን (carotenoid lutien) ዓይናችንን ከዕድሜ ጋር በተያያዘ ምክንያት የሚመጡ ሕመሞችን እንድንከላከል ይረዳል፡፡

➮ በስትሮክ የመጠቃት ዕድልን ይቀንሳል

በአቮካዶ ውስጥ የሚገኘው ከፍተኛ መጠን ያለው (folate) ፎሌት በስትሮክ የመጠቃት ዕድልን እንደሚቀንስ የተደረጉ ጥናቶቸድ ያሳያሉ፡፡

➮ከካንሰር ይከላከላል

አቮካዶ የሚመገቡ ሴቶች በጡት ካንሰር የመያዝ እድላቸው እንደሚቀንስና ወንዶችን ደግሞ ከፕሮስቴት ካንሰር የመከላከል የመከላከል አቅም እንዳለው የተደረጉ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡

➮መጥፎ የአፍ ጠረንን ይከላከላል

አቮካዶ ተፈጥሮአዊ ከሆኑ የመጥፎ አፍ ጠረን መከላከያዎች አንዱ ነው፡፡

➮ለቆዳችን ጥቅም

የኦቮካዶ ቅባት በብዙ የውበት መጠበቂያዎች ውስጥ የሚገባና ለቆዳ ተስማሚ እና ጤናማነት ጠቃሚነት ያለው የፍራፍሬ ዓይነት ነው፡፡

ጤና ይስጥልኝ!
https://t.me/jossiale2022
#በአካል_ቀርበው_ቢያገኙን_እፎይታን_ያገኛሉ።
ለቀጠሮ ማስያዣ ስልክ ቁጥር = 0921785903

1. የዩቲዩብ አድራሻ = https://youtube.com/channel/UCM2HMbAuepuSrLQGVvhLUHw?sub_confirmation = 1
2. የቴሌግራም አድራሻ = https://t.me/jossiale2022
3. የቲክቶክ አድራሻ = tiktok.com/@infohealthcenter
4. የፌስቡክ አድራሻ = https://www.facebook.com/yosef.alebachew.9
5. የፌስቡክ ፔጅ =https://www.facebook.com/profile.php?id=100064131361093