Get Mystery Box with random crypto!

🎨የጆኒ ስዕሎች 🎨

የቴሌግራም ቻናል አርማ jonnyart24 — 🎨የጆኒ ስዕሎች 🎨
የቴሌግራም ቻናል አርማ jonnyart24 — 🎨የጆኒ ስዕሎች 🎨
የሰርጥ አድራሻ: @jonnyart24
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.45K
የሰርጥ መግለጫ

👇
Youtube 🔔 SUBSCRIBE
https://www.youtube.com/@jonnyart24
instagram
https://www.instagram.com/yohannes_hawaz
Facebook
https://www.facebook.com/jonnyart24
Tik tok
tiktok.com/@jonnyart24

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-05-08 21:21:43
ለሰርግ
➩ለልደት
➳ለፍቅረኛ
➪ለምርቃት
➱ለስጦታ ማሳል ለምትፈልጉ ያናግሩን
0916386409
ወይም
0922125676
ሼር
https://t.me/jonnyart24
https://t.me/jonnyart24
7.2K viewsዮሐንስ ሐዋዝ ፪፬ , edited  18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 21:00:28
Um back
With the new style Yara tattoo join https://t.me/joinchat/AAAAAFBkkQ7_jR4Am8Xvqg መሰራት የምትፈልጉ inbox me @Yaratattoo
mor info call us 0972812275
514 viewsYara tattoo , 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-06 14:59:37
ስዕል:- ዮሐንስ ሐዋዝ
ርዕስ:- የፍትህ ሚዛን

እኛ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያውያት የ7ሺህ ዓመት ታሪክ ፣ሀይማኖት፣ጥበብ፣ባህል..ወዘተ ያለን ዓለምን በስልጣኔያችን ያሰለጠንን በጥበባችን ያፈካን ሕዝቦች ነን ''ሕዝቦች ነን'' ሲባል የመከፋፈል የሚመስላቹ ትኖራላችሁ ሕዝቦች ሲባል ከሌላው ዓለም ለየት የሚያደርገን ብዝሀነታችን፣ስብጥራችን፣ጉራማይሌ ውበታችን ጭምር ነው ለየት የሚያደርገን።

ግን ይሄ ሆኖ ሳለ የአውራፓውያን(የስማዝያ ጭፍሮች) ስራ ማስፈፀሚያ ሆነን ማንነታችንን እንድንተው ኢትዮጵያዊ ማንነታችንን ፣ኢትዮጵያዊ ንቃተ ህሊናችን እንድንተው፣ ያንን ጉራማይሌ ውበታችንን ሀይላችንን አስትተውን በብሔር ከፋፍለውን ታሪካችንን እንዳናውቅ በሁሉም ዘርፍ እንዳንረጋጋ እና ታሪክ አልባ ማንነትን እንድንለብስ አድርገውናል... ሆኖም ግን እኛም ኢትዮጵያዊ ንቃተ ህሊናችንን በማንቃት ሴራ አስፈፃሚ ከመሆን ራሳችንን እናድን ሐገራችንን እናድን ኢትዮጵያዊነታችንን እንወቅ የፍትህን ሚዛን ባናዛባ እና መሰረቱ ''ኢትዮጵያዊነት፣ፍቅር፣አንድነት፣መከባበር''ነውና እናስተውል በትንሳኤ መንገድ እንጓዝ እላለው። ዮሐንስ ሐዋዝ
መልካም ዕለተ ሰንበት
ጥበብ ለዘልዓለም ትኑር
#ኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሐን
#ጦብያ
#ኢትኤል
#ዮጵ
#ዩቶጵያ
https://t.me/jonnyart24
https://t.me/jonnyart24
734 viewsዮሐንስ ሐዋዝ ፪፬ , edited  11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-04 21:07:59
አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ገልጿል። ቅድስት በረከታቸው በሁላችንም ላይ ትደር።
617 viewsዮሐንስ ሐዋዝ ፪፬ , 18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-02 13:01:48
660 viewsዮሐንስ ሐዋዝ ፪፬ , 10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ