አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ገልጿል። ቅድስት በረከታቸው በሁላችንም ላይ ትደር። 617 viewsዮሐንስ ሐዋዝ ፪፬ , 18:07