Get Mystery Box with random crypto!

19 መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ! አናንያን፣አዛርያን፣ሚሳኤልን ከሚነድ እሳት እንዳወጣሃቸው እኛን | 💎ስለ ማርያም አማላጅነት እንመሰክራለን✍

19
መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ! አናንያን፣አዛርያን፣ሚሳኤልን ከሚነድ እሳት እንዳወጣሃቸው እኛንም ልጆችህን ከሚያስፈራን የሚያስጨንቀን ነገር ሁሉ ጠብቀን፣ ከገባንበት እሳት አውጣን አሜን!
በችግራችን ጊዜ ከሰው አለቃ ይልቅ የመላእክት አለቃ ከእሳት ከመከራ የሚያወጣው ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልን።
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ