Get Mystery Box with random crypto!

ብላችው አመስግኑልኝ አሁንም የቀረው ምርመራ አለ እሱንም ጥሩ እንዲያረግለት በፀሎታችው አሰቡትህ አ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

ብላችው አመስግኑልኝ አሁንም የቀረው ምርመራ አለ እሱንም ጥሩ እንዲያረግለት በፀሎታችው አሰቡትህ አባቴን ለሰጡን ለእግዜሐብሄርና ለእናቱ ለድንግል ማርያም ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለእኔ የደረሱ አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ለሁላችውም ይድረሱላችው ጆኒ አንተንም መድሃኒያለም የአገልግሎት ዘመነን ይባርክልህ!!!!!

።ጆን እንዴት ሰነበትክ ብዙ ጊዜ መስክሪያለሁ አባታችን ካይን ጥቅሻ ፈጥነው ይደርሱልኛል፣የምኖረው በአረብ ሀገር አሰሪዎቼ ጥሩ ናቸው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ሰውዬው ያስቸግረኝ ነበር እኔም ስራውን ማጣት አልፈልግም አባቴ ሆይ ይሄን ሰውዬ አይኑን ከኔ ላይ ንቀሉልኝ አርቁልኝ ብዬ ተማፀንኳቸው ካለፈቃድሽ ምንም አላረግሽ ብሎ ሸሽቶኛል አመስግኑልኝ ሌላው ደግሞ ልጄን በተደጋጋሚ ቶንሲል ያመዋል እና እመቤቴ አንቺ እናት ሁኝው እኔ ስደት ነኝ ልጄ እንዳይከፋው በምህረት እጅሽ ደባብሽልኝ አባታችንንም ይህን በሽታ ንቀሉለት ብያቸው እስካሁን ሰላም ነው ጠይቄ ያጣሁት ነገር የለም አሁንም ብዙ የሚያስጨንቁ ጉዳይ አሉብኝና ችግሮቼ ተወግደው እንድመስክር ለደጃቸው እንዲያበቃኝ ወለትሀና ብላችሁ በፀሎት እርዱኝ እርሳቸውን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን

======== አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/
+++Facebook page
አናዥጋ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ገዳም +Johnny aleme/ዮሐንስ አለመ/
https://www.facebook.com/
አናዥጋ-ቅዱስ-እግዚአብሔር-አብ-ገዳም-Johnny-alemeዮሐንስ-አለመ-105994748632235/
+++facebook page
ግፍት ቅድስት ማርያም ገዳም +Johnny aleme/ዮሐንስ አለመ/
https://www.facebook.com/.../%E1%8C%8D%E1%8D.../community/
ገዳሙ ጉዞ አዘጋጅቷል ሰሜንሸዋ መንዝ መዘዞ(ጠገሮ)
+++++(መዘዞ)አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ++++ ጉዞ 28\29/1/2015ተዘጋጅቷል።
መነሻ፦መስከረም28
መመለሻ፦መስከረም 29 ተባርከን መመለስ።
ለበለጠ መረጃ፦
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
የሄደ ሁሉ በጻድቁ አባታችን መስቀላቸውና መቋሚያቸው ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ!አሜን!!!!
Share በረከት እናግኛ፦ንገሩ አሳውቁ የሰው ልጅ ይዳን Share Share Share!
[ቦታው] ፦ከአ/አ ሰሜን ሸዋ ጣርማበር 180ኪሜ እንደደረስን ወደ ግራ ጻድቃኔ ማርያም ሲሆን ፤ቀጥታ አስፓልቱን ወደ ደሴ የሚወስደውን ትተን፤ ወደ ቀኝ ወደ መንዝ መንገድ 15ኪሜ /መዘዞ ከተማ/ ወይም ወደ ዘብር ገብርኤል አርባሐራ መድሃኒዓለም መንገድ ላይ መዘዞ ከተማ 195ኪሜ ከመዘዞ ከተማ እንደደረስን የ1ሰዓት የእግር መንገድ ስንመለስ 2ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ አቡነ
እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ገዳም ያስኪዳል።በረከታቸው የደርባችሁ!ለደጃቸው ያብቃችሁ!አሜን!