Get Mystery Box with random crypto!

፨፨ምስክርነት! ++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን 'አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

፨፨ምስክርነት!
++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን
"አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
።ሰላም ጆኔ እንዴት አመሸህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ በድጋሚ ምሰክርነት ለመሰጠት ነዉ እናቴ ወገቧን አና እግሯን አሟት ነበር አናም በጠም ፈርቼ ፃዲቁ አባቴን አቡነ እጨጌ ዩሀንስ በገድላቼዉ እያሻሸዉ እንዲያድኑልኝ ለመንኳቸሁ ሞሰጋና ይድረሳቸዉና አሁን ተሽሎታል በተለያዩ ጊዜያት በጠራኋቸዉ ግዜ ሁሉ ፈጥነዉ ይደርሱልኛል እልልል ብላቹ አመሰግኑልኝ

።በስምአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሚን እዴት ነህ ጆኒ እቤት ውስጥ አይጥ በብርሀን እኳን እየመጡ በጣም አስቸግረዉን እዲያጠፉልን ለምኛቸዉ በ29/11/14ዓ•ም• ከዛ ባመጣሁት ወይራ አቡነእጨጌዩሐንስን ለምኛቸው አጭሼ 1ቀን አቡነእጨጌ እረፍት ሰተውኛል ለመድሐንያለምን ለአቡነእጨጌ ዩሐንስን ቅዱስ ገብርኤልን ምስጋና ይገባል እልል ብላቹ አመስግኑልኝ::

።Selam wendem endemn alhe....misekernt lemsetet nbr zarem end hule gizaw tsadiku dersewelegnal abaten sosetu tersu tenkanko abeto enkelfe asatetot nbr ena hikemena kemehedu befit yetsadiku tsebel tinshe kertogn nbr ena be highland kidan setehut tebabesew yehew zare hikemenaw bikers ene teshelognal algn mnm himem yelgnm algn kiberuyesfa yeMedanialem,Embeten,kidus Mikayelen,abate abun echege yohannes amsegenulegn tsadiku Estinfas kirestosen amsegenulegn......

።Selam jonny W/Michael ngn. Yhikmna ketero gize alfobgn hospital anastenagdm blewgn tchnke neber. Gn labate negerkwachew enam nersochu tebabrewgn takme bselam gbchalew. Babate milja bzu melkam neger tedrgolgnal ahunm egziyabher bmihretu ygobngn zend tselyulgn. Yabatachn bereket yderbn

።የ2 አመት ልጅ አለኝ 30/11/2014 ማታ አካባቢ ምግብም ወተትም እንቢ አለኝ ዝም ብሎ ያለቅሳል ያባንነውም ነበር አንድ እህቴ ጋር ደውዬ የአቡነጨጌ ፀበል እንድትሠጠኝ ሰነግራት የቡነጨጌ ምስል ላይ ፀበል አፍስሠሽ ፀልየሽ አጠጭው አለችኝ ምስክርነት እሠጣለው ብለሽ ተሳይ አለችኝ እንዳለችኝም አደረኩ 10 ደቂቃ ሳይሆነው ወተቱን ጠጣ ሲባንን የነበረውም ተወው አቡነጨጌ ለኔ እንደደረሱ ለእናንተም ይድረስላችው

።selam jon endeat neh zarea betewat yetederegelgnn teamr lngerh tv lemekfet smokr embi alegn bnlew bnseraw embi alegn keza maserabetm genzeb yelegn bye techenkea yeabune echegen msl keslkea lay awtche terotn gletu byea tvwn debabshebet wede betekrstiyan hedku smeles smokrew sera bereketachew yiderbn amean

።በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ምስክርነት ለመስጠት ነው ዛሬ ቅዳሴ እያስቀደስን እያለ መብራት ሄደ ቤተመቅደስ ያለ ሰው ይሰማል ውጪ ላለው አይሰማም እባኮትን አባቴ መብራቱን አምጡልን ብዬ መጣ እሳቸውን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አደራ መስክርልኝ ሌላም የነገርኳቸው አለ በጸሎት አስቡኝ

።Selam yohannes misikirinet liset new zare abate abune echege yohannes ze tsegeron wuloyen endibarikulig yehedkubet endisakalig negeroch hulu endistekakelulig endihum lelam neger lemigeachew kibir misgana yidresachew asakulig amilake egziabher ke kifu neger adaneg emebete tebekechig abate abune echege yohannes ze tsegero ende hulem ke ene gar honu silehulum neger kidus amanuel yikber yimesgen emebete misgana yidresat hulum kidusan melaikt tsadikan semaitat kibir misgana yidresachew

።ሰላም ጆኒ እንደምን አለህ? ምስክርነት ለመስጠት ነበር።

ከገቢዎች ቢሮ ጋር የገቢ ግብር ላይ ችግር ተፈጥሮብኝ ነበር። መቼም ላይስተካከል ተስፋ አስቆራጭ ነበር። በየጊዜው ተመላልሼ ኬዙን ባስረዳም ሊፈፀምልኝ አልቻለም። ለአባታችን ለፃድቁ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ እባክዎትን በሠላም አስፈፅሙልኝ ብዬ ጠይቅኳቸው፤ አደራ ሁሉንም ለእርሶ ሰጥቻለሁ፤ በሠላም ካስፈፀሙልኝ እመሠክራለሁ አልኳቸው። ይህንን ብዬ ገቢዎች ስሄድ ኬዜን አይተው፤ ያለምንም ችግር ፈፅመውልኛል። እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሠው፤ ፃዲቁም ክብር ይገባቸዋል። አሁንም ፃዲቁ የታመመውን አባቴን እንዲረዱልኝ ፀልዩልኝ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ።

።በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን ጆን ሰላም ላንተ ይሁን እግዚአብሔር አገራችን ይጠብቅልን እኔ ፍቅርተ ስላሴ የአባታችን ምስክርነት ለመስጠት ነው አባታችን አቡነ አጨጌ ዩሐንስ ዘጸገሮ ለኔ ፀበላቸው እና ገድላቸው ለኔ በተደጋጋሚ ተቀብቼው እና ጠጥቼው ገድላቸውን አቅፌው ድኜበታለሁ ለኔ ሲያመኝ ሲጨንቀኝ በፍጥነት ይደርሱልኛል ለተጨነቃችሁ ሁሉ ለኔ እንደደረሱ ለናንተም ይድረሱላችሁ አባታችን ለደጆት ያብቁኝ አሜን

።በስመአብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱሰ አሀዱ አምላክ አሜን በ4ወደ5 ሌሊት ነው እዝጋብሔር በቸርነቱ እመብርሀን በአማላጅነቷ በመለእክት ታራዳኝነት በቅዱሳን በአቡነ እጨጌ ተራዳኝነት ከ4 ቤተሰቦቼ ጋር አትርፈውኛል ነገሩ ልጄ ሲተኛ በጣም ሰለሚያፍነውና ስለሚያሰጨንቀው ውሀ ልንተኛ ሰንል እናፈላለን እና የሚፈላው በኤሌትሪክ ተጥዶ ነው አንደኛዋ ልጅ ጥዳ ሲፈላ አጠፋዋለሁ ብላ እንቅልፍ ይዟት ሄዷል ለካ የተጣደው ውሀ ጨርሶ እኔም ልጄን አሰተኝቼ ፀልዬ ሰለምተኛ እኔም አንቅልፍ ይዞኝ ሄዷል ለጄም ሰሬ ገብቶ ሰለተኛና ሰለሚያኮራፋው በሰይፈ ሰላሴ በውዳሴ ማርያም በአቡነ እጨጌ ሰዕለ አድና አሻሽቼው ነበር የተኛው የሆነ ሰዓት ላይ ሰነቃ መብራቱም አለጠፋ የሆነገር ይሸታል ቀና ብዬ ሰይ ድሰቱውሀውን ጨርሶ ድሰቱ ግሎ ፍም ሆኗል አደጋም ሳያደር እኛም ታፍነን ሳንሞት በኪነጥበቡ በነሱ አማላጅነት አትርፎናል የፀሎት መፀሀፉም ሰዕልአድኗቸውም አሻሽቼ አጠገባች ንአድርጌው ነበር ለኔ እንደደረሱልኝ ለናተም ይድረሱ አሜን

።በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሰ አሐዱ አምላክ አሜን ጆኒ እንዴትህ ነህ አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው አባቴ በየትኛውም ጊዜና ቦታ ጠርቻቸው አሳፍረውኝ አያውቁም ሁሌም ከጎኔ ናቸው ወንድሜ በድንገት በጣም ከባድ ህመም ታመመ በጣም አሰጊ ነው አሉ ዶክተሮቹ እኔ ግን በአባቴ በአቡነ እጨዮሐንስን አልቅሼ ታሪኩን ቀይሩ ብዬ ለመንኳቸው እምነቱን ደባበሰኩት ፀበሉን ጠጣ አሁን በጣም ለውጥ አለው አባቴን እናትና ልጇን የመገዣው እግዜሐብሄር አብን እልልልልልልልልልልልል