Get Mystery Box with random crypto!

።።።።ግንቦት 28 ካሳንቺስ በሚገኞው ደብረጽጌ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን መራሔ ብርሃናት ስ/ት | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

።።።።ግንቦት 28 ካሳንቺስ በሚገኞው ደብረጽጌ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን መራሔ ብርሃናት ስ/ት/ቤት ጋር በመተባበር የቦሌ አራብሳ ዲዲብሳ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን የማስተዋወቅ ኘሮግራም ጉባኤ ተዘጋጅቷል የበኩላችን አንወጣ ዘንድ ተጋብዘናል።

ቦሌ አራብሳ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን !
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ዕርዳታችሁን ይፈልጋል....
+ቤተክርስቲያኑ ቤተክርስቲያኑ ካረፈት በስተቀር ምን ቦታ የሌለው....ታቦት መዘሪያ አውደምህረት የሌለው፤ተአምረ ማርያም ወንጌል አግልግሎት መስጠት ህዝብ ምዕመን የሚሰበሰብበት ቦታ የሌለው፤ቤቴልሄምናጸበል ቤት የተያያዘ፥ መሆን የሌለበት? በቦታ ችግር ጉንለጎን ነው፤እንዲሁም፦

[<በቦሌ አራብሳ ቅዱስ ኡራኤል አቡነ ሐብተማርያም ቅዱስ መርቆሪዎስ የሚከብሩ ሲሆንም ጸበላቸውም አቡነ ሐብተማርያም በጸበላቸው ብዙ ምዕመን እየተፈወሰ ነው በመሄድ እንፈወስ በረከቱን እናግኞ >]

ቤተክርስቲያኑ፦ በቦታ ዕጥረት ከምዕመንም ቦታ እዳይገዛ ቤተክርስቲያኑ አቅም የለውም ዕንርዳ አይታችሁ እግዚአብሔር ለመርዳት ይፈቀድላችሁ፤ለበረከቱ ያብቃችሁ መርዳት ለእግዚአብሔር ብድር ነው፤ዋጋ አለው።

የባንክ ቁጥር
"Ac no/ሂሳብ ቁጥር/-1000337953968
Ac Name/የቤተክርስቲያኑ ስም-ቦሌ አራብሳ ዲዲብሳ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ/Commercial Bank of Ethiopia

ቦታው፦አዲስ አበባ ቦሌ አራብሳ ጨርቆስ አደባባይ ቀኞሁን እንደዞሩ መንገዱ ዳር ላይ ያገኙታል።

።።።።ግንቦት 26 አርብ የአቡነ ሐብተማርያም በዓል በቦታው ይከበራል አቡነ ሐብተማርያም በጸበላቸው ብዙ ምዕመን እየተፈወሰ ነው በመሄድ እንፈወስ በረከቱን እናግኞ ።