Get Mystery Box with random crypto!

~~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ]፦ቃልኪዳናቸው*/......... ~ ገዳምህን የረገጠ ንስሃ ሳይገ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

~~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ]፦ቃልኪዳናቸው*/.........
~ ገዳምህን የረገጠ ንስሃ ሳይገባ አይሞትም
~ላልምረው ደጀንህን ገዳምህን አላስረግጠውም።
~ገዳምህን የረገጠ 10(አስር)ትውልድ ወደፊትም ወደኋላ እምርልህልለሁ።
~መሃን ቢሆንም ፤መሃን ብትሆንም ማህጸኖን እከፍትላታለሁ ልጅ እሰጣታለሁ እሰጠዋለሁ
+++አባታችን ዮሃንስም ጌታችንን እንዲህ አለው ~የገድሌን መጸሐፍ የፃፈ ቃልኪዳኔንም በመታመን ያፃፈውን በደሉ ምንም እንኳን ከሁሉም ቢበዛ ስለ እኔ ብለህ ማርልኝ፤ጌታችንም አባታችን ዮሃንስን እንዲህ አለው እውነት እልሃለሁ ቃልኪዳንህንም በመታመንና በፀሎትህ የገድልህን መፅሐፍ ያፃፈውንና የፃፈውን በስምህም ታቦትን የቀደሰውን የተከለውን እኔም እቀድሰዋለሁ በመንግስተ ሰማያትም ስሙን እፅፈዋለሁ ኤዶም ከተባለች ገነትም በሚመነጭ በህይወት ውሃ አጥበዋለሁ በይቅርታዬ እና በቸርነቴም እንዳልበደለ አደርገዋለሁ።

~ገድሌ የሰማ ያሰማ በመንግሰተ ሰማያት 100እጥፍ አስጉንም እስኪሰጥ ድረስ የክርስትያኑ የምትሆን ገነትንም እሰጠዋለሁ 10ትውልድም እምርልሃለሁ ብሎ መድሐኒዓለም ቃልኪዳን ሰጥቷቸዋል።

~++++፨ "ገድሌን በቤቱ ያስቀመጠ"፦
~የረከሱ መናፍስት አይቀርብትም፣
~ክፉ አጋንትም አይቀርብትም፣
~የቸነፈርና የወባ በሽታም አያገኛውም፣
~በነፍሱም መላዕኢከ ጽልመት አይነኩትም አለም ፍጻሜ ድረስ እጠብቀዋለሁ እምረዋለሁ።
~በገዳምህ ከየትም ቦታ መጥቶ የተቀበረ "መነኮሳት"ከሆኑ በሰማያት ያሉ ክንፎች አበቅልለታለሁ።
~አረማዊም ቢሆን አይሁድም ቢሆን፣ (ያላመነ ያልተጠመቀ) ቢሆንም፣ከሃጥያቱ ያልነጻ
ቢሆንም፣በገዳምህ አርፋ ቢቀበር ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅር እልልሃለሁ፤እንዲሁም እንደ መቃብሬ ጎለጎታ እንደተቀበረ አድርጌ እቆጥርልሃለሁ ብሎ መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቃል ገብቶላችዋል።

ጉዞ_ ገዳሙ ጉዞ ያዘጋጃል ንግስ የአመቱ2014 የመጨረሻ ጉዞ የጻድቁ ዕረፍት ሐምሌ 29
መነሻ፦ሐምሌ 28ቅዳሜ
መመለሻ፦ሐምሌ 29ገዳሙ ጉዞ ያዘጋጃል____ ቅዳሜ እና እሁድ

ለበለጠ መረጃ፦ጉዞ አዘጋጅ /ጠገሮ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ቤተክርስትያን ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ አመቱን በሙሉ በወር 2 ግዜ ጉዞ ያዘጋጃል።
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969

የሄደ ሁሉ በጻድቁ አባታችን መስቀላቸውና መቋሚያቸው ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ!አሜን!!!!

Share በረከት እናግኛ፦ንገሩ አሳውቁ የሰው ልጅ ይዳን Share Share Share!

[ቦታው] ፦ከአ/አ ሰሜን ሸዋ ጣርማበር 180ኪሜ እንደደረስን ወደ ግራ ጻድቃኔ ማርያም ሲሆን ፤ቀጥታ አስፓልቱን ወደ ደሴ የሚወስደውን ትተን፤ ወደ ቀኝ ወደ መንዝ መንገድ 15ኪሜ /መዘዞ ከተማ/ ወይም ወደ ዘብር ገብርኤል አርባሐራ መድሃኒዓለም መንገድ ላይ መዘዞ ከተማ 195ኪሜ በቤት መኪና በማንኝውም መሄድ ይቻላል።ከመዘዞ ከተማ እንደደረስን የ1ሰዓት የእግር መንገድ ስንመለስ 2ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ
እጨ ዮሐንስ ያስኪዳል።በረከታቸው የደርባችሁ!ለደጃቸው ያብቃችሁ!አሜን!

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431

+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME

+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5

+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/
...