ቀን 18/12/2014ዓ.ም ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ የት/ት እና የስራ ማስረጃችሁን በመያዝ ከ 17/17/2014 ዓ.ም እስከ 23/12/2014 ዓ.ም ቢሮ ድረስ በመምጣት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡ 1. የስራ መደብ ላይፍ ሴቨር (የዋና አሰልጣኝ) ተፈላጊ የሰው ብዛት 1 የተፈላጊ የት/አይነት ስፖርት ሳይንስ ሰርተፍኬት ያለው ጾታ ወንድ የስራ ልምድ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት 2. የስራ መደብ የገቢ ኦዲተር እና የሚከፈል አካውንታንት (income Auditor & payable) ተፈላጊ የሰው ብዛት 4 የተፈላጊ የት/አይነት በአካውንቲንግ ዲግሪ ምሩቅ የሆነ/ች ጾታ አይለይም የስራ ልምድ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት 3. የስራ መደብ አስተናጋጅ (Waiter or Waiters) ተፈላጊ የሰው ብዛት 5 የተፈላጊ የት/አይነት በሌቭልና ከዛ በላይ በምግብና መጠጥ አገልግሎት የት/ ደረጃ የተመረቀ/ች ጾታ አይለይም የስራ ልምድ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት 4. የስራ መደብ የቤት አያያዝ (HK Attendant) ተፈላጊ የሰው ብዛት 5 የተፈላጊ የት/አይነት የምስክር ወረቀት ፣ ደረጃ አራት ፣ ዲፕሎማ ሆቴል ቱሪዝም እና ከዚያ በላይ ጾታ ሴት የስራ ልምድ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት 5. የስራ መደብ ምግብ ዝግጅት (Kitchen cook) ተፈላጊ የሰው ብዛት 10 የተፈላጊ የት/አይነት በሌቭል 2 እና ከዛ በላይ በምግብ ዝግጅት የተመረቀ/ች ጾታ አይለይም የስራ ልምድ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት 6. የስራ መደብ ሜንቴናንስ (Maintenance) ተፈላጊ የሰው ብዛት 5 የተፈላጊ የት/አይነት በሌቭል 2 እና ከዛ በላይ አዉቶሜካኒከ፣ቴክኒካል፣ፓወር ኮንትሮል ወይም በተዛማች የት/ት ዝግጅት የተመረቀ ጾታ ወንድ የስራ ልምድ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት 7. የስራ መደብ ሆስተስት (Hostess) ተፈላጊ የሰው ብዛት 1 የተፈላጊ የት/አይነት የምስክር ወረቀት ፣ ደረጃ አራት ፣ ዲፕሎማ ሆቴል ቱሪዝም እና ከዚያ በላይ ጾታ ሴት የስራ ልምድ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት 8. የስራ መደብ ስቲዋርድ (Steward) ተፈላጊ የሰው ብዛት 5 የተፈላጊ የት/አይነት 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ጾታ አይለይም የስራ ልምድ 0 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት 9. የስራ መደብ ባንኩየት አስተናጋጅ (Bqt. Waiter/s) በኮንትራት ተፈላጊ የሰው ብዛት 20 የተፈላጊ የት/አይነት በሌቭልና ከዛ በላይ በምግብና መጠጥ አገልግሎት የትምህርት ደረጃ የተመረቀ/ች ጾታ ወንድ የስራ ልምድ 0 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት 10. የስራ መደብ ዋና ምግብ ማብሰል ተፈላጊ የሰው ብዛት 3 የተፈላጊ የት/አይነት በሌቭል 2 እና ከዛ በላይ በምግብ ዝግጅት የተመረቀ/ች ጾታ አይለይም የስራ ልምድ Wana shag 3 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረትዋና ምግብ ማብሰል 11. የስራ መደብ ስቲዋርድ ኃላፊ (head Steward) ተፈላጊ የሰው ብዛት 5 የተፈላጊ የት/አይነት 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ጾታ አይለይም የስራ ልምድ 0 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት ማሳሰቢያ ይህን ማስታወቂያ ከወጣንበት ቀን ጀምሮ ማለት ከ17/12/2014 ዓ.ም ለተከታታይ 5 በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሰስባለን፡፡ በተጨማሪ Email @jobes5699 አድራሻ ፡- 22golagol 100m geba belo quality buildin6flor office no 613 ስልክ 0939485192 or 0982538096 2.1K views18:13