Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 17/12/2014ዓ.ም ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ የት/ት እና የስራ ማስረጃችሁን በመያዝ ከ | JOBS IN ANY FIELD

ቀን 17/12/2014ዓ.ም
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
የት/ት እና የስራ ማስረጃችሁን በመያዝ ከ 17/17/2014 ዓ.ም እስከ 23/12/2014 ዓ.ም ቢሮ ድረስ በመምጣት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡
1. የስራ መደብ ላይፍ ሴቨር (የዋና አሰልጣኝ)
 ተፈላጊ የሰው ብዛት 1
 የተፈላጊ የት/አይነት ስፖርት ሳይንስ ሰርተፍኬት ያለው
 ጾታ ወንድ
 የስራ ልምድ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው
 ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት
2. የስራ መደብ የገቢ ኦዲተር እና የሚከፈል አካውንታንት (income Auditor & payable)
 ተፈላጊ የሰው ብዛት 4
 የተፈላጊ የት/አይነት በአካውንቲንግ ዲግሪ ምሩቅ የሆነ/ች
 ጾታ አይለይም
 የስራ ልምድ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው
 ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት
3. የስራ መደብ አስተናጋጅ (Waiter or Waiters)
 ተፈላጊ የሰው ብዛት 5
 የተፈላጊ የት/አይነት በሌቭልና ከዛ በላይ በምግብና መጠጥ አገልግሎት የት/ ደረጃ የተመረቀ/ች
 ጾታ አይለይም
 የስራ ልምድ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው
 ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት
4. የስራ መደብ የቤት አያያዝ (HK Attendant)
 ተፈላጊ የሰው ብዛት 5
 የተፈላጊ የት/አይነት የምስክር ወረቀት ፣ ደረጃ አራት ፣ ዲፕሎማ ሆቴል ቱሪዝም እና ከዚያ በላይ
 ጾታ ሴት
 የስራ ልምድ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው
 ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት
5. የስራ መደብ ምግብ ዝግጅት (Kitchen cook)
 ተፈላጊ የሰው ብዛት 10
 የተፈላጊ የት/አይነት በሌቭል 2 እና ከዛ በላይ በምግብ ዝግጅት የተመረቀ/ች
 ጾታ አይለይም
 የስራ ልምድ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው
 ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት
6. የስራ መደብ ሜንቴናንስ (Maintenance)
 ተፈላጊ የሰው ብዛት 5
 የተፈላጊ የት/አይነት በሌቭል 2 እና ከዛ በላይ አዉቶሜካኒከ፣ቴክኒካል፣ፓወር ኮንትሮል ወይም በተዛማች የት/ት ዝግጅት የተመረቀ
 ጾታ ወንድ
 የስራ ልምድ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው
 ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት

7. የስራ መደብ ሆስተስት (Hostess)
 ተፈላጊ የሰው ብዛት 1
 የተፈላጊ የት/አይነት የምስክር ወረቀት ፣ ደረጃ አራት ፣ ዲፕሎማ ሆቴል ቱሪዝም እና ከዚያ በላይ
 ጾታ ሴት
 የስራ ልምድ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው
 ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት
8. የስራ መደብ ስቲዋርድ (Steward)
 ተፈላጊ የሰው ብዛት 5
 የተፈላጊ የት/አይነት 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
 ጾታ አይለይም
 የስራ ልምድ 0 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው
 ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት
9. የስራ መደብ ባንኩየት አስተናጋጅ (Bqt. Waiter/s) በኮንትራት
 ተፈላጊ የሰው ብዛት 20
 የተፈላጊ የት/አይነት በሌቭልና ከዛ በላይ በምግብና መጠጥ አገልግሎት የትምህርት ደረጃ የተመረቀ/ች
 ጾታ ወንድ
 የስራ ልምድ 0 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው
 ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት
10. የስራ መደብ ዋና ምግብ ማብሰል
 ተፈላጊ የሰው ብዛት 3
 የተፈላጊ የት/አይነት በሌቭል 2 እና ከዛ በላይ በምግብ ዝግጅት የተመረቀ/ች
 ጾታ አይለይም
 የስራ ልምድ Wana shag 3 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው
 ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረትዋና ምግብ ማብሰል
11. የስራ መደብ ስቲዋርድ ኃላፊ (head Steward)
 ተፈላጊ የሰው ብዛት 5
 የተፈላጊ የት/አይነት 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
 ጾታ አይለይም
 የስራ ልምድ 0 ዓመትና ከዚያ በላይ በስራው ልምድ ያለው
 ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት
ማሳሰቢያ
ይህን ማስታወቂያ ከወጣንበት ቀን ጀምሮ ማለት ከ17/12/2014 ዓ.ም ለተከታታይ 5 በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሰስባለን፡፡
 በተጨማሪ Email @jobes5699
 አድራሻ ፡- 22golagol 100m geba belo quality buildin6flor office no 613
 ስልክ 0939485192 or 0982538096