Get Mystery Box with random crypto!

LYDETCO PLC ጁኒየር አካውንታንት በአካውንቲንግ (ሂሳብ ሥራ) ሙያ ዲግሪ ያላት--ዜሮ ዓመት | Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ

LYDETCO PLC
ጁኒየር አካውንታንት
በአካውንቲንግ (ሂሳብ ሥራ) ሙያ ዲግሪ ያላት--ዜሮ ዓመት (2012 አ/ም ምሩቅ)
ጾታ: ሴት
10 ተከታታይ የሥራ ቀናት(18 June 2021)
ከደምበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው አጋማሽ መንገድ ላይ ከሕብረት ባንክ ጀርባ ያለው ሕንፃ ሶስተኛ ፎቅ በኢሜል info@lydetco.com
0114667153/0911433059