Get Mystery Box with random crypto!

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ሲኒየር ፕሮሞሽንና ፐብሊክ ሪሌሽን ኦፊሰር ቢኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ ወይም ኮሚውኒኬ | Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ
ሲኒየር ፕሮሞሽንና ፐብሊክ ሪሌሽን ኦፊሰር
ቢኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ ወይም ኮሚውኒኬሽን ወይም ጆርናሊዝም --6 ዓመት
ደመወዝና ጥቅማጥቅም ስኬል መሰረት
ግንቦት 25 – ሰኔ 01 ቀን 2013 ዓ.ም.
-----------------
ኤክስኪዩቲቭ አሲስታንት (የዳይሬክተር ጀነራል ረዳት)
ቢኤ ዲግሪ በማኔጅመንት ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም ኢኮኖሚክስ ወይም ማርኬቲንግ ወይም በአካውንቲንግ
8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው ሆኖ 2 ዓመቱን በኃላፊነት የሰራ
የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የሚያረጋግጥ--8ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ
ደንበል አካባቢ ቢትወደድ ባህሩ አብርሀም ህንፃ ላይ በሚገኘው የኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት ዳይሬክቶሬት