Get Mystery Box with random crypto!

አንበሳ ጫማ ፋብሪካ የመደብር ኃላፊ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ/ሰፕላይሰ፣ ማኔጅመንት ዲ | Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ

አንበሳ ጫማ ፋብሪካ
የመደብር ኃላፊ
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ/ሰፕላይሰ፣ ማኔጅመንት ዲፕሎማ/ድግሪ 0 አመት ጀምሮ
አዋሳ እና ባህር ዳር
---------------------
የሽያጭ አስተናጋጅ
በማርኬቲንግ/ ማኔጅመንት/ ሴልስ ዲፕሎማ/ ሰርቴፍኬት ወይም 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል--ከ0 አመት ጀምሮ
አ/አ(መርካቶ)
-------------------
ሴት ፈታሽ
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች--ከ0 አመት ጀምሮ
አ/አ(አራዳ )
--------------
ዕቅድ ዝግጅት ባለሙያ
----------------
የገበያ ጥናት ባለሙያ
----------------
የግዥ ኦፊሰር

5 የስራ ቀናት (June 4, 2021)
ልደታ ከፍተኛ ፍ/ቤት ጎን ወይም አቃቂ ቆርቆሮ አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተዳደር ቢሮ ለበለጠ መረጃ፡-ስ.ቁ.0118333659/0114715454