Get Mystery Box with random crypto!

Fast Track Trading የሽያጭ ወኪል የስራ ሃላፊነት ከድርጅታችን ጋር ውል የፈጸሙ የሽያጭ | Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ

Fast Track Trading
የሽያጭ ወኪል
የስራ ሃላፊነት
ከድርጅታችን ጋር ውል የፈጸሙ የሽያጭ ወኪሎች በየአከባቢያቸው ላሉ ምርቶችን በጅምላ ለሚፈልጉ ቸርቻሪ ሱቆች፣ሆቴል እና ሬስቶራንቶች፣ የመጠጥ ግሮሰሪዎች፣ መድሃኒት ቤቶችና የመሳሰሉትን በመመዝገብ በማስተዋወቅና አስፈላጊ የሆኑ እገዛዎች በመስጠት፣ የታዘዙ ምርቶች በትክክል መድረሳቸውን ማረጋገጥ፣ የተበላሹ ወይም ኤክስፓየሪ ቀናቸው የደረሰ ምርቶችን ተመላሽ ማድረግ የመሳሰሉ ስራዎችን በድርጅታችን እና በአገልግሎታችን ተጠቃሚዎች መሃል ድልድይ መሆን
(-June 22, 2021)
ቢያንስ አስራ ሁለተኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
በሁሉም የሃገራችን ክፍሎች ክፍያ፤ በሰሩት መጠን (በኮሚሽን)
0118634521 – 0118634522- 0118634523- 0118634524 ይደውሉ፡፡ ለማመልከት https://wholesale.wedegebeya.com/vacancy/