Get Mystery Box with random crypto!

Badeg Beneficent Enterprise ፅዳት 8 ኛ ክፍል ያጠናቀቀች--6 ወር እና ከዚያ በላ | Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ

Badeg Beneficent Enterprise
ፅዳት
8 ኛ ክፍል ያጠናቀቀች--6 ወር እና ከዚያ በላይ የሰራች
ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላት፣በብድን ተባብሮ የመሥራት ችሎታ ያላት እንዲሁም በማህበሩን የሥራ ሠአት መሰረት መሥራት የምትችል
ብዛት: 4 ፆታ: ሴት
-----------------------
ሞግዚት
8 ኛ ክፍል ያጠናቀቀች--6 ወር እና ከዚያ በላይ የሰራች
ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላት፣በብድን ተባብሮ የመሥራት ችሎታ ያላት እንዲሁም በማህበሩን የሥራ ሠአት መሰረት መሥራት የምትችል
ብዛት: 4 ፆታ: ሴት
------------------
ወጥ ቤት
8 ኛ ክፍል ያጠናቀቀች--6 ወር እና ከዚያ በላይ የሰራች
ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላት፣በብድን ተባብሮ የመሥራት ችሎታ ያላት እንዲሁም በማህበሩን የሥራ ሠአት መሰረት መሥራት የምትችል
ብዛት: 2 ፆታ: ሴት
10 ተከታታይ የሥራ ቀናት (-May 29, 2021)
ቦሌ አለም ሲኒማ ፊት ለፊት ዙሌ ካህንፃ 5ኛ ፎቅ 501--0116 66 25 51