Get Mystery Box with random crypto!

Fame Impex Trading PLC የሽያጭ ሱፐርቫይዘር ዝቅተኛ ተፈላጊ መስፈርት: ዲፕሎማ በ | Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ

Fame Impex Trading PLC
የሽያጭ ሱፐርቫይዘር
ዝቅተኛ ተፈላጊ መስፈርት: ዲፕሎማ በሽያጭ/በማርኬቲንግ ወይም 10ኛ ያጠናቀቀ/ች እና ተመጣጣኝ የስራ ልምድ ወይም ተመሳሳይ
የስራ ልምድ በዓመት:0/4
ብዛት: 2
-------------------------
የዕለት ገንዘብ ተቀባይ (ካሸር)
10+1 በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በአካውንቲንግ ወይም ተመሳሳይ
የስራ ልምድ በዓመት: ሰልጣኝ
ብዛት: 2
ፆታ: ሴት
የስራ ቦታ: ሴፍዌይ ሱፐርማርኬት
የምዝገባ ቦታ ለገጣፎ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት፣ ወይም በሴፍዌይ ሱፐርማርኬቶች ይሆናል፣
መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 06 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ከላይ በተጠቀሰው መሰረት አስተዳደር
ክፍል በመቅረብ ወይም በኢሜይል አድራሻ hr@safewaysupermarkets.com መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።