Get Mystery Box with random crypto!

Faffa Food share company የቴክኒክ ክለርክ የትምህርት አይነትና ደረጃ: 1ዐ+1 | Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ

Faffa Food share company
የቴክኒክ ክለርክ
የትምህርት አይነትና ደረጃ: 1ዐ+1 በጀነራል መካኒክስ
የሥራ ልምድ: 0 አመት የሥራ ልምድ
How to Apply
አግባብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ
የታደሰ የመኖሪያ አድራሻ የሚገልጽ ህጋዊ የቀበሌ መታወቂያ ወረቀት
ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር
5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ሳሪስ አቦ ማዞሪያ አካባቢ ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 21
0114 42 17 55