ለ2014ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቅድመ ምረቃ አዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ ከግንቦት 1-3/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደዩኒቨርሲቲው ስትመጡ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ከ8-12ኛ ክፍል ያሉ የትምህርት ማስረጃወችን ዋናውና ኮፒው 3×4 ፎቶግራፍ (8) አንሶላ፣ ብርድልብስ እና ትራስ ጨርቅ የስፖርት ትጥቅ https://t.me/JJUSUOfficialChannell https://t.me/JJUSUOfficialChannell 1.6K views08:48