Get Mystery Box with random crypto!

#ሰበር_ዜና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት ለመምራት በአብላጫ ድምፅ | Jimmaa Abbaa Jifaar/ጅማ አባጅፋር እ/ኳ ክለብ

#ሰበር_ዜና

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት ለመምራት በአብላጫ ድምፅ አቶ ኢሳያስ ጅራ መመረጣቸውን ጉባኤ ይፋ አድርጓል ።

አቶ ኢሳያስ ጅራ ለሁለተኛ የስራ ዘመን ፌዴሬሽኑን ለመምራት በሀላፊነት ተመርጠዋል ።