Get Mystery Box with random crypto!

መንግስት ለአንዳንድ ጥቅመኛ ባለስልጣናት በሰጠው የህገ-ወጥነት ፍቃድ በከተማ ደረጃ ይህን ፎርም አ | ጀማል ነኝ ዊላዳውን አብሣሪ

መንግስት ለአንዳንድ ጥቅመኛ ባለስልጣናት በሰጠው የህገ-ወጥነት ፍቃድ በከተማ ደረጃ ይህን ፎርም አስሞልተው እንዲያመጡ በየክፍለ ከተማው በትኗል! አንዳንድ ክ/ከተሞች «ይህ ጣልቃ ገብነት ነው እኛን አይመለከትም» ቢሉም «ከከተማ ነው የመጣው ግዴታ ነው!» የሚል ቀጭን ትእዛዝ ተሰጥቷቸዋል።

ከዚች የፈለጉት የራሳቸውን ሰው ብቻ እስሞልተው 'ህዝቡ አምኖበታል አዲሡን አመራር ተቀብሏል' የሚል ፕሮፓጋንዳ ነው። እንዲህ አይነቷንማ ኢህአዴግ ሰርቶ አሰልጥኖናል ወላሂ! ህፃናት የብልፅግና ርዝራዞች ሊያታሉን አይችሉም