Get Mystery Box with random crypto!

ጀማል ነኝ ዊላዳውን አብሣሪ

የቴሌግራም ቻናል አርማ jimi_yeabretu — ጀማል ነኝ ዊላዳውን አብሣሪ
የቴሌግራም ቻናል አርማ jimi_yeabretu — ጀማል ነኝ ዊላዳውን አብሣሪ
የሰርጥ አድራሻ: @jimi_yeabretu
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 284
የሰርጥ መግለጫ

👉ጀማል ነኝ ዊላዳውን አብሣሪ
👉ሀያቱ ሶሀባ✍📖
👉ዒሽቅና ሀድራ👏
👉የኢስላም አዳቦች ትረካ✍📃
👉ሞቅ ያለ ሀድራ🔊
👉የመንዙማ ግጥሞች
👉የመዉሊድ ትዉስታዎች
ስለ አንዳንድ ጥያቄዎች
አስተያየቶች
ሀሳቦች
jimi የአብሬቱ

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-21 13:30:38
አስሱናህ ቲቪ ስርጭቱን ጀምሯል!!


http://t.me/jimi_yeabretu
26 viewsSalahadin Hulchafo, 10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 22:34:33
መንግስት ለአንዳንድ ጥቅመኛ ባለስልጣናት በሰጠው የህገ-ወጥነት ፍቃድ በከተማ ደረጃ ይህን ፎርም አስሞልተው እንዲያመጡ በየክፍለ ከተማው በትኗል! አንዳንድ ክ/ከተሞች «ይህ ጣልቃ ገብነት ነው እኛን አይመለከትም» ቢሉም «ከከተማ ነው የመጣው ግዴታ ነው!» የሚል ቀጭን ትእዛዝ ተሰጥቷቸዋል።

ከዚች የፈለጉት የራሳቸውን ሰው ብቻ እስሞልተው 'ህዝቡ አምኖበታል አዲሡን አመራር ተቀብሏል' የሚል ፕሮፓጋንዳ ነው። እንዲህ አይነቷንማ ኢህአዴግ ሰርቶ አሰልጥኖናል ወላሂ! ህፃናት የብልፅግና ርዝራዞች ሊያታሉን አይችሉም
41 viewsSalahadin Hulchafo, 19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 22:09:19 መሻዒኾቻችን መከታዎቻችን!

ከእናቱ እቅፍ ተጠልሎ በንክብካቤ እንዳደገ ልጅ።በሼኾቹ ጉያ ተሸሽጎ፣ከበርካታ ኣጥፊ ክስተቶች ተጠብቆ የኖረ ማሕበረሰብ።እሱ በተደላደለ መኝታ አርፎ እነሱ ስለርሱ የሁለት ሀገር እጣ በመጨነቅ፣ እንቅልፍ ኣጥተው፣ለይሉ ስለሱ ሰላም በመብሰክሰክ የሚያሳልፉ።«አሏህዬ! ልጄን/ወገኔን ኣደራ!»ማለትን የዘወትር ልማዳቸው ያደረጉ።
የነፍሳቸውን ፍላጎት ቀብረው ስለ ዑመት መፃዒ ህልውና ተጠብበው ሌት ተቀን ከ ኻሊቅ ጋር የሚመክሩ።
በፀሎታቸው ሐገርን፣ወገንን፣ትውልድን ኣፅንተው ያቆሙ የአሏህ ሰዎች አሉ።ነበሩም…ይኖራሉም!

ከእያንዳንዱ ግለሰብ ስኬት ጀርባ ያሉ መከታዎች ናቸው።
ከበረከታቸው ዘርፈ ብዙ በሆነ መልኩ ተቋዳሽ ያልሆነ የለም።እልፎችን ከቁርዓን ንባብ ጅማሮ አሊፍ ከማለት ኣንስቶ፣እስከ ልሒቅነት ደረጃ አድርሰዋል።ከዝንጉ ሙስሊምነት ወደ መናኝ የምንፍስና ሂወት ኣልቀዋል።ከተራ አኗኗር ተነስቶ የተድላ ሒወትን እስከ መምራት።በሀገረ ሐበሻ አበው ሱፍዮች ያልተገራ ምዕመን የለም።አሁንም በግልፅም ሆነ በድብቅ ማህበረሰባቸውን ካለ ምንም ዓይነት ምድራዊ ክፍያ ህዝባቸውን ሳይታክቱ የሚያገለግሉ ደጋጎች ሞልተዋል።

በክፉ ጊዜያቶች የሚስኪን መሸሸጊያ ናቸው።የተራበ ህፃን ወደ እናቱ እንደሚሸሽ ኹሉ ሙሪድም ወደ ሸይኹ ይሸሻል።
በኛ ግትል የማይሞከረ የችግር ዓለት ክምር በነሱ ዱዓ ይፈርሳል። ከ ኻሊቅ ጋር መምከር የዘወትር ተግባራቸው ነውና ከችግሮች መውጫ ዘዴያቸውን ያቀብሉም ዘንድ ወደነሱ መዞር ያሻል።እነሱን ስንጠጋና ስንፈልጋቸውም ሁል ጊዜ ለሀጀታችንና፣ለግል ፍላጎታችን ማስተናበሪያነት፣ወይም ለቁሳዊ ዓለም ተድላ ቢቻ መሆን የለበትም።ኣንዳንዴም ስለነሱ ችግር በመጨነቅ።ስለ ፍላጎታቸውና ስለ ጉድለታቸው በመጠየቅ።ኣብሮነትና ፍቅርን፣ክብርባ ያባትነት ፍቅርን በመስጠት የተባረከ ልጅ መሆን ዘርፈ ብዙ እድያዎችን የምንሸምትበት የብስለት መንገድ ነው።
ሼኾቻችንን፣የሀገር አባቶች፣የወደን ኣለኝታዎች የቀዬ አድባሮችን፣ቁጥብና አቅጣቦችን፣አኸያር አብዳሎችን ባስደሰቱ ቁጥር የሚገኝ በረከት የትዬለሌ ነው።

ለወትሮም ለወገናቸው ሰላም ሲሉ እራሳቸውን ፊዳ ኣድርገው የህዝባቸውን ሰላም ኣስጠብቀዋል።ችግሮች እንዳይነኩን ሲሉ ችግሮችን ብቻቸውን ተጋፍጠዋል።እኛ ምቾትን ለምደን፣በነሱ ዱዓ ሰው ሆኖ መራመድን ኣግኘተን፣ድንገት የሆነ ነገር በራሳችን ወይም በመንገዳችን ላይ ሲደርስ የሰነፍ ለቅሶና የደካማ ትካዜ ሊወረን ኣይገባም።

ነፍሳችን በአምልኮ ማደስና ማጠንከር።በመንገዳችን የሚኖር ዘላቂ ፅናትን መላበስ።ኣዳባቶችን መከተል።በዱዓና በዚክር አብዝቶ መበርታት ከሁሉም አማኝ ሊለይ የማይገባ ልማድ መሆን ይኖርበታል።

አሏህ ሰላማችን ያብዛልን!ከፈተናም ይጠብቀን!

@jimi_yeabretu
40 viewsSalahadin Hulchafo, 19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 22:03:50
ያልተንገላታ፣ ያልተሰደበ አንድም አምቢያእ አንድም አውሊያእ አንድም ዑለማ የለም ማለት ይቻላል::
ነብያችን ﷺ ተርበዋል ፣ተሰድበዋል ፣ተደብድበዋል ፣ተሰድደዋል::

በሃገራችንም ሁሉም ቀደምት መሻኢኾቹ በአፄዎች ብዙ እንግልት ደርሶባቸዋል::...የሆነው ሆኖ ግን አሸንፈዋል:: ሃቅን አዛህረው እስከነ ሰንሰለቱ እስከነ ሰነዱ ለትውልድ አድርሰዋል:: ይሃው አሁንም ድረስ ይዘከራሉ:: ለወደፊቱም እየተዘከሩ ይኖራሉ::

አሁን የታሰሩትም ኢንሻአላህ ይፈታሉ::
ዛሬ የተሰደቡትም ነገ ይሞገሳሉ::
ባጢል መውደቁና ሀቅ የበላይ መሆኑ አይቀሬ ነው!


@jimi_yeabretu
39 viewsSalahadin Hulchafo, 19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 20:47:48

Https://t.me/jimi_yeabretu
41 viewsSalahadin Hulchafo, edited  17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 18:20:59
ታላቁ ዓሊም ሸህ ቃሲም ታጁዲን እና ሸህ ዑመር ይማም ዛሬ ጠዋት ፍርድ ቤት ቀርበው የ5ሺ ብር ዋስትና ተፈቅዶላቸው የነበረ ቢሆንም ፖሊስ ይግባኝ በመጠየቁ ለነገ ዘጠኝ ሰአት ተቀጥረዋል።
ፍትህ ያለ ወንጀላቸው ለታሰሩ ዑለማእ እና ወጣቶች
የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ማሕበር
45 viewsSalahadin Hulchafo, 15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 14:08:22
65 viewsጂሚ የአብሬቱ , 11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 20:30:08
አንድአንድ ግዜ ሀቅ ሲመጣ በፍጥነት ነው:: የኔ ሙፍቲህ እንደማያደርጉትኮ ሁሉም ያውቃል ምክንያቱም በተርቢያ ነው ያደጉት

ይሄን ቪዲዮ Share ማድረግ ግዴታችን ነው ሁሉም ሊያዳምጠው ይገባል
https://t.me/istgfrua
https://t.me/istgfrua
ለተጨማሪ መረጃ ይቀላቀሉን
137 viewsጂሚ የአብሬቱ , 17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-29 07:22:49
287 viewsጂሚ የአብሬቱ , 04:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-22 22:02:48 ግማሹ የኢትዮጲያ ሕዝብ የሆነው ሕዝበ ሙስሊሙ በታላቅ ድምቀት ከዲያስፖራ አባላት ጋር ኢድን እንደሚያከበር ጠ/ሚንስትሩ ገለጹ።


‹‹ታላቁ የኢድ ስግደት በኢትዮጲያ ይከናወናል። ብዙ የዓለም ሀገራት በቂ ሙስሊም ያለን አይመስላቸውም። ግማሽ የሚያህለው ሙስሊም ያለበት ሀገር እናም በእምነት ጠንካራ values ያሉት ሕዝብ መሆኑን ለአለም ለማሳየት እስከአሁን የነበረው ጥረት እንደተጠበቀ ሆኖ: አሁን ደግሞ ሰፋ ባለ ደረጃ ሚታሰብ ነገር አለና ዲያስፖራው መጥቶ ኢድን ከእኛ ጋ እንዲያከበር፡፡››

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ
274 viewsጂሚ የአብሬቱ , 19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ