Get Mystery Box with random crypto!

Jan Tech - ጃን ቴክ 📱

የቴሌግራም ቻናል አርማ jantech24 — Jan Tech - ጃን ቴክ 📱 J
የቴሌግራም ቻናል አርማ jantech24 — Jan Tech - ጃን ቴክ 📱
የሰርጥ አድራሻ: @jantech24
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.83K
የሰርጥ መግለጫ

🔰Welcome To Jan Tech - ጃን ቴክ TG Channel.🔰
We Sharing All types of information, refer n earning apps/software...if u like to than join our channel
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
© 2023
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

💪Powered By @tom_abe

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-04-03 20:21:21
ጎግል በኬኒያ ከሚገኘው የፕሌይ ስቶር ቅርንጫፉ  በምስራቅ አፍሪካ የሚገኙ ዲጂታል የብድር ተቋማት የፍቃድ ማረጋገጫ እንዲያቀርቡ የሚያስገድደውን ፖሊሲ ካፀደቀ በኋላ በጥር ወር ስራ ላይ አውሎታል።

በዚህም የተነሳ ምን ያህል  የብድር መተግበሪያዎች በጥቁር መዝገብ እንደሰፈሩ ግልፅ ባይሆንም ቀደም ሲል ፕሌይ ስቶር ውስጥ በፋይናንሺያል ምድብ ከሚመደቡ ወደ 500 የሚጠጉ መተግበሪያዎች መወገዳቸው ዘገባው አመላክቷል።

@jantech24
146 viewsτємєѕgєи αϐєϐє τοм, 17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 20:16:45 #አጭር_ሰዎች ከረጅም_ሰዎች በላይ በደማቸው ውስጥ ከፍተኛ የሆነ #የወርቅ (#gold) ክምችት አላቸው!! እንዴት ሊሆን ቻለ?

Via ሳይንስኛ

@jantech24
136 viewsτємєѕgєи αϐєϐє τοм, edited  17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 20:15:30 የስልጥኛ ቋንቋን በቀላል መንገድ ለመጠቀም የሚያስችል የሞባይል መተግበሪያ መዝገበ ቃላት ተመርቋል።

መተግበሪያውን በስልክ አፕልኬሽን እና በኢንተርኔት በድረ ገጽ መጠቀም የሚቻል መሆኑ ተገልጿል።

መተግበሪያው ስልጥኛን በስልጥኛ፣ ስልጥኛን በአማርኛ፣ ስልጥኛን በእንግሊዝኛ እና ስልጥኛን በስልጥኛ የሚተረጉም መዝገብ ቃላት ይዟል።

የመተግበሪያው ዝግጅት 3 ዓመታትን የወሰደ ሲሆን በስልጤ ልማት ማህበር የገንዘብ ድጋፍ መሠራቱ ተመላክቷል።

መዝገበ ቃላቱ የስለጥኛ ቋንቋን ተደራሽነት ለማስፋት ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖረው መተግበሪያውን ያበለጸጉት የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህራን ተናግረዋል።

መዝገበ ቃላቱን ለማግኘት ➧
www.sld.org.et

ምንጭ፦ ስልጤ ዞን ኮሚዩኒኬሽን


ሌሎችንም ወደቻናላችን ይጋብዙ JOIN

@jantech24
139 viewsτємєѕgєи αϐєϐє τοм, edited  17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 12:49:29 Channel name was changed to «Jan Tech - ጃን ቴክ »
09:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 12:48:20 Channel photo updated
09:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 18:56:01
#ኮምፒውተርዎን ፈጣን የሚያደርጉ #10 ዘዴዎች.......

#1. ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶዎች ዎልፔፐር አይጠቀሙ፡፡
#2. ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ ለመነካካት አይሞክሩ፡፡
#3. አፕሊኬሽን ከዘጉ በሁዋላ ዴስክቶፑን ሪፍሬሽ ያድርጉ፤ ይህም ራም ሜሞሪን (
#RAM) ነፃ ያደርጋል፡፡
#4. የማይጠቀሙበት ሶፍትዌር ካለ ከኮምፒውተሩ ይሰርዙ (አን-ኢንስታል) ያድርጉት)፡፡
#5. ዴስክቶፕ ላይ ፋይል አያስቀምጡ፤ ሾርትከትም መብዛት የለበትም፡፡
#6. ኮምፒዩተሩ ሲከፈት በራሳቸው የሚከፈቱ
#ለምሳሌ: #ስካይፕ አይነት አፕሊኬሽኖች ካሉ #'disable' ያድርጉ።
#7. #'Recycle bin'ን ሁሌም ባዶ ያድርጉ።
#8. ሀርድ ዲስኩን ሁለት ፓርቲሽን ይፍጠሩለት፡፡
#9. ብዙ ሶፍትዌሮችን ባንዴ አይክፈቱ።
#10. ኮምፒውተርዎን #'Update' ያድርጉ።

Share

@tom_abe
227 viewsτємєѕgєи αϐєϐє τοм, 15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 18:31:54
ከራስ ጋር ውድድር !

በህይወት ሩጫ ውስጥ የሚያሸንፈው ቀድሞ የደረሰ ብቻ አይደለም ውድድሩን የጨረሰም ነው።
የግድ በዙሪያችን ካሉ ሰዎች ቀድመን ወይም እኩል መድረስ አለብኝ ብለን ራሳችንን ማስጨነቅ የለብንም

ራሳችንን ካወዳደርን አይቀር ከሰዎች ጋር ሳይሆን
ከትላንቱ ማንነታችን ጋር መሆን አለበት። ስኬት የሚለካው በራስ መነፅር እንጂ ከሌሎች ጋር ባለን ንፅፅር አይደለም።

የደስታ ምሽት ተመኘን

@tom_abe
215 viewsτємєѕgєи αϐєϐє τοм, 15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 18:31:14
ስፖርት ለምትሰሩ ለወንዶችም ለሴቶችም ያለ Bodybuilder ከዚህ Website የፈለግነውን አይነት ስፖርት በስርዓት መስራት እንችላለን!
በጣም ደስ የሚለው ደግሞ ማንኛውንም የሰውነት ክፍል በCable , በDumbbell እንዲሁም ያለምንም Material HOME WORKOUT አለዉ! ብቻ ትወዱታላችሁ!

እና ስፖርት ስሩ

የዌብሳይቱ ሊንክ

https://musclewiki.com

@tom_abe
175 viewsτємєѕgєи αϐєϐє τοм, 15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 17:02:59 ለጥንቃቄዎችዎ #የማሳወቂያ መረጃ! "ሰ
ላም ውዶቼ" በጣም ጠቃሚ ምክር!!! በመንገድ ላይ የሚያለቅስ ሕፃን አድራሻውን በወረቀት ላይ እያሳየ ወደዚያ አድራሻ እንድትወስዱት የሚጠይቅዎት ከሆነ፣ እባካችሁ በጣም የሚራራላችሁ ከሆነ ህፃኑን ወደ ፖሊስ ጣቢያ ይውሰዱት እና አይውሰዱት/ እሷን ወደዚያ አድራሻ; የወሮበሎች መስረቅ፣ መደፈር እና አፈና አዲስ መንገድ ነው። እባካችሁ ይህንን ለምትወዷቸው ሁሉ አድርሱ። የርስዎ አንድ መልእክት ህይወትን ወይም ንብረትን ሊያድን ይችላል። እባካችሁ አሰራጩ።

#Alert Info for your Precautions!

"Hello Dears"

VERY IMPORTANT ADVICE!!!

If you find any child crying on the road showing his/her address on a piece of paper and asking you to take him/her to that address, please if you are so sympathetic, take that child to Police Station and do not take him/her to that address. It is a new way of gang Stealing, Raping, and Kidnapping. Please, forward this to all your loved ones. One message from you may save a life or property. Please circulate."
189 viewsτємєѕgєи αϐєϐє τοм, 14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ