Get Mystery Box with random crypto!

ህልምህ እንዳይሳካ የሚያደርግ አንድ መጥፎ ነገር አለ ' አይሳካልኝም ' የሚል ፍርሃት ። | Jan Tech - ጃን ቴክ 📱

ህልምህ እንዳይሳካ የሚያደርግ አንድ መጥፎ ነገር አለ " አይሳካልኝም " የሚል ፍርሃት ።

ስትሸነፍ አይደለም የተሸነፍከው በቃኝ ብለህ ስታቆም እንጂ !

ሰዎች እንዲረዱህ ከመጠን በላይ አትድከም ሰዎች እንደሆኑ የሚሰሙት መስማት የሚፈልጉትን ብቻ ነውና ።

አንድቀን ከእንቅልፍህ ስትነቃ ጊዜህ አልቆ ልታገኘው ትችላለህ ፤ ስለዚህ ልታደርገው የምትፈልገውን ነገር አሁኑኑ አድርገው ።

ስኬታማ ለመሆን ከፈለክ አንድ ሕግ አክብር ፈጽሞ ራስህን አትዋሽ ።

የህይወት ምስጢሩ ሰባት ጊዜ ወድቆ ስምንት ጊዜ መነሳት ነው ።

በዓለም ላይ ያለ ማንኛውም ሰው ሊገባው የሚችለው ቛንቛ አለ " ፍቅር " !

ስትሸነፍ አይደለም የተሸነፍከው በቃኝ ብለህ ስታቆም እንጂ !

አንድ ነገር አስታውስ ልብህ ያለበት ቦታ ሀብትህም ተቀምጧል ።


@jantech24