ጠያቂ:- ለምንድነው የመጽሐፍ ቅዱስ እደ-ክታባት ውስጥ ባገኘሃቸው የገልባጮች ስህተት ምክንያት የክርስትና መሰረታዊ ትምህርቶች ችግር ውስጥ ይገባሉ ብለህ የምታምነው? ባርት ኸርማን:- መሰረታዊ የክርስትና ትምህርቶች የመጽሐፍ ቅዱስ እደ-ክታባት ውስጥ ባሉ ልዩነቶች ምክንያት ችግር ውስጥ አይገቡም። @Jacobite_apologetics27 387 viewsTinsae, 04:12