Get Mystery Box with random crypto!

ከአመሰግንሽ ማሻ አላህ ግን እንዴት እሱን ሊያስረሳሽ ቻለ?? እሺ በተቃራኒዉ እንየዉ የአገባሽዉ ባ | ISLAM IS UNIVERSITY

ከአመሰግንሽ ማሻ አላህ ግን እንዴት እሱን ሊያስረሳሽ ቻለ??
እሺ በተቃራኒዉ እንየዉ የአገባሽዉ ባል በፊት ከምወጂዉ ትዳር ጠይቆ ቤተሰብ እንቢ ካለዉ ጋር ስታወዳድሪዉ በአስተሳሰቡ በሁሉ ነገር ከዛኛዉ ጋር የሰማይና የምድር ልዩነት አለዉ ያንን ሁሉ ሸፍነሽ ፍች እንዳይከሰት እንዴት እሱ ጋር አብረሽ እየኖርሽ ነዉ??
በፊት የምወጂዉ የሚወድሽ ቤተሰብ ጠይቆ እምቢ የተባለዉን ለመርሳት እንዴት በአዲሱ ባልሽ በፍቅር የተጎዳ ልብሽን አከምሽ???
ለአስተያየት
T.me/Aisuu_bot T.me/Aisuu_bot

እባካችሁ እሱም እኔም ጨንቆን ነዉ የፍቅር መድሀኒቱ የሚወዱትን ሰዉ ማግባት ነዉ ግን ፈጣሪ ብሎ ለህወል መህፉዝ ጋር እኔ እና እሱ ተብሎ ሳልተፃፈ አንድ መሆን አልቻልም


ግን ከሰዉ ሰዉ የአንዱ ሀሳብ አስተያየት ለሁለታችን ሊጠቅመን ይችላልና  አካፍሉኝ ይሏችሆል ሁለት አምስት አመት ያህል በፍቅር የተጎዱ ሽማግሌ ልኮ ቤተሰብ አይሆንም ብሎት እሱም አማራጭ ሲያጣ የሌላ ሆነ እሷም የሌላ ልትሆን የተዘጋጀች እህታችን


አደራ አስተያየት ስትሰጡ የምልከዉ ለሁለቱም ነዉ ጥንቃቄ የተሞላበት አስተያየት ስጡ
ወንድ ሁኖ ለሴት መጥፎ የተጣመመ አመለካከት ያለዉ...ሴት ሁኖ ለወንድ መጥፎ የተጣመመ አመለካከት ያለዉ አስተያየት አይስጥ አደራራራራ


ይሄን ጉዳይ ያማከሩኝ ሲጨንቃቸዉ ነዉ የኔን ቻናል ተከታይና የኔን ፁሁፍ ያነባሉ...ብዙ በፍቅር የተጎዱን እና ሌላ ያማከሩኝን 99% በሚባል መልኩ መፍትሄ ብቻየን ሁኜ ሰጥቼ በአላህ ፍቃድ ተስተካክለዋል...ይሄ ግን ለብቻየ ለመወሰን አስተያየት ለመስጠት ከበደኝ በጣም ቀናቶች ፈጀሁ

የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ከበፊት ጀምሮ የምሰጡት ገንቢ የሚጠቅም አስተያየት እንደሆነ ስለምተማመንባችሁ ነዉ ወደ እናንተ ይሄን የተወሳሰበ ጥያቄ ያቀረብኩላችሁ ለሁለቱም ህይወት የሚጠቅም ገንቢ አስተያየት እንደምሰጡ እተማመንባችሆለሁ

አማራጭ ሳጣ አእምሮየ ብቻየን መወሰን ሲያቅተኝ ለእናንተ ላካፍላችሁ ብየ ነዉ ወሰንኩ ..


የላካችሁትን አንድ ሳላስቀር ስለምልክ >ያገባም
>ያላገባም
>ፍቅር ላይ ያለ
>በፍቅር ያተረፈም
> ፍቅር ትርፍ የለዉም የከሰረም
> የሳይኮሎጂ ሀኪምም ካለ

ሁሉም የተሰማዉን ሀሳብ ጀባ ይበለኝ

አንብባችሁ ዝም ስላላችሁ አስተያየት ስለሰጣችሁ አመሰግናለሁ...በተረፈ ሁላችሁም ለኔም ለእሱም ዱአ  በማድረግ እገዙን ይሏችሆል ሁለት አንድ መሆን ፈልገዉ በሀላል ሰበብ አድርሰዉ የተለያዩ ተለያይተዉ አንድ መሆን እንደማይችሉ በፍቅር የተጎዱ የእናንተ ሀሳብ አስተያየት ፈልገዋል፡፡

የአሁኑን የእናንተ አስተያየት ተገምግሞ የሚጠቅም ነዉ የሚጎዳ ብየ እፈትሸዉና የሌሎችንም እንደዚሁ የተጎዱን ብቻቸዉን መወሰን ያቃታቸዉ የተለያዩ ጉዳዮቾን ከባለታሪኮች እየተቀበልኩ ለወደፊት አብረን መፍትሄ እንፈልጋለን

በተጨማሪ አሁን ካለዉ ወቅታዊ ችግር አንፃር Data በተለያዩ ከተሞች ስለማይሰራ በpisphon
የሚሰራም አለ የማይሰራም ስላለ ይሄን ታሪክ ባነበባችሁ በተመቻችሁ ጊዜ ከ15 ወይ ከአንድ ወር ቡሀላም ሀሳብ መስጠት ትችላላችሁ





አስተያየት ለመስጠት

T.me/Aisuu_bot T.me/Aisuu_bot
T.me/Aisuu_bot T.me/Aisuu_bot