Get Mystery Box with random crypto!

ጠቃሚ ኢስላማዊ ፅሁፎች

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_photos_abu_reyyis — ጠቃሚ ኢስላማዊ ፅሁፎች
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_photos_abu_reyyis — ጠቃሚ ኢስላማዊ ፅሁፎች
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_photos_abu_reyyis
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.12K
የሰርጥ መግለጫ

https://telegram.me/islamic_photos_abu_reyyis
🔗 ጠቃሚ ኢስላማዊ ፎቶዎች
♠صور فائدة إسلامية
🔘 ለአስተያየት👇
@mohamed_miftah_bot
Facabook
https://www.facebook.com/ጠቃሚ-ኢስላማዊ-ፎቶ�%8

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-05 15:04:01
ሸይኽ ሷሊሕ አል-ዑሰይሚይ

"ጁሙዓ አሏህን የመታዘዝ ቀን ናት። በእርሷ ውስጥ አሏህ ዱዓን የሚቀበልበት፣ ባሪያው የጠየቀውን የሚሰጥበት፣ ምኞቱን የሚያገኝበትና ፍላጎቱን የሚቸርበት ለየት ያለች ወቅት አለች። ስለዚህ ከእርሷ አትዘናጉ። ይህችን ወቅት በጁሙዓ እለት መገባደጃ ፀሀይ ከመግባቷ በፊት ተጠባበቋት። አላህ እንደሚቀበላቹህ እርግጠኞች ሆናችሁ ዱዓን አድርጉ። ጌታችሁ ቸር ነው።
622 viewsأم توأم زينب, 12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 13:38:33 خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

يومُ نجى الله فيه موسى
አሏህ ሙሳን ነፃ ያወጣበት ቀን

ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

محرم/7 / 1444

አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6237
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6237
521 viewsAbu reyis mohamed imam, 10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 17:22:07 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ዉድና የተከበራቹህ የዚህ ቻናል አባሎች በአሏህ ፍቃድ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ባለዉ ክፍለ ግዜ አዲስ ኪታብ የምንቀራ ይሆናል። በአሏህ ፍቃድ በቀጥታ ስርጭትም የሚተላለፍ ይሆናል።

የምንጀምረዉ ኪታብ "مختصر سيرة الرسول" አጭር የነብዩ "ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም" የህይዎት ታሪክ ።

ዝግጅት
ሸይኹል ኢስላም ሙሀመድ ኢብኑ አብዲል ወሃብ ረሂመሁሏህ

የኪታቡ PDF
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6021

ደርሱን ለመከታተል
t.me/abu_reyyis_arreyyis
t.me/abu_reyyis_arreyyis
1.1K viewsAbu reyis mohamed imam, 14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 08:01:40
https://t.me/islamic_photos_abu_reyyis/1915
988 viewsام عبدالله, edited  05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 08:00:54
https://t.me/islamic_photos_abu_reyyis/1914
928 viewsام عبدالله, edited  05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 01:34:13
https://t.me/islamic_photos_abu_reyyis/1913
1.2K viewsام عبدالله, edited  22:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 12:50:23
1.2K viewsام عبدالله, 09:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 14:51:41
1.3K viewsام عبدالله, 11:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 09:59:55
ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም ዝግጂት


በ "አል ኢህሳን የዬቲሞች ሴንተር እና የመርከዝ ግንባታ ግሩፕ
↓↓↓
t.me/AlihsanCharityAssociation
t.me/AlihsanCharityAssociation

ዛሬ ማታ ማክሰኞ 3:30 ጀምሮ ታላቅ ሙሐደራ ተደግሷል

ተጋባዥ እንግዶቻችን
➫➫➫➫➫➫➫➫➫

1➛ሸይኽ ሁሴን አቡ ሶላሁዲን حفظه الله
ርዕስ> ስለ ጋብቻና ተያያዥ ነጥቦች

2➛ወንድም አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም حفظه الله
ርዕስ> የዬቲሞችን እራስ መዳበስ

3 ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ حفظه الله
ርዕስ> መልካም ጓደኛና ጥቅሙ

1➛ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሃሰን ኢድሪስ حفظه الله
ርዕስ> በሰዓቱ የሚታወቅ ይሆናል።

➧ሙሐደራዉ የሚተላለፍበት ግሩፕ
t.me/AlihsanCharityAssociation
t.me/AlihsanCharityAssociation
1.4K viewsAbu reyis mohamed imam, 06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 16:28:15
ታላቅ የዳዕዋ ድግስ
በደሴ ከተማ ሰለፍዮች የተዘጋጀ

በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ፕሮግራም መሪነት


በሱና መስጂድ በደሴ የግንባታ ስራ ውይይት የቴሌግራም ግሩፕ የሚቀርብ

ለተከታታዮቻችን በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያለን

ነገ ሀሙስ ማለትም በቀን 04/09/2014 ወይንም ሸዋል 11 ከምሽቱ 3:10 ጀምሮ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ(live) ተደግሶላችኋል።


« ሙሐደራውን የሚያቀርቡት »

የሱና ኡስታዞች: —

. ኡስታዝ ኸድር አህመድ (አቡ ሓቲም) «ሐፊዘሁሏህ»

ርዕስ:— ዘረኝነት
العصبية

. ኡስታዝ ሁሴን አሊ (አቡ አመቲ— ረህማን)«ሐፊዘሁሏህ»

ርዕስ: — አሏህን በመታዘዝ ቀጥ ማለት
الإستقامة
. ኡስታዝ አቡል አባስ (ናሲር ሙሀመድ)«ሐፊዘሁሏህ»

ርዕስ:— የለሰለሱ ቀልቦች
قلوب حانية


መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል።

ቦታ: — በሱና መስጂድ በደሴ የግንባታ ስራ ውይይት የቴሌግራም ግሩፕ

https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800



ግሩፑን ሸር በማድረግ ሌሎችም ዘንድ ዳዕዋውን እንዲሰሙት እናድርግ

ወዴ ግሩፑ ጆይን ለማለት ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይጠቀሙ


https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800
https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800
1.3K viewsAbu reyis mohamed imam, 13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ