Get Mystery Box with random crypto!

ኢማሙ ኢብኑ አል ቀይም ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ÷ ሁሉም ሳሀቦች ወደ አላህ የተመለሱ ናቸው መን | ጠቃሚ ኢስላማዊ ፅሁፎች

ኢማሙ ኢብኑ አል ቀይም ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ÷

ሁሉም ሳሀቦች ወደ አላህ የተመለሱ ናቸው መንገዳቸውን መከተል ግድ ይለናል ;
ንግግራቸውና እምነታቸው ትልቁ መንገዳችን ነው፣ እነሱ ወደ አላህ የተመለሱ መሆናቸውን ማስረጃ ፣በእርግጥም አላህ እነርሱን መምራቱ ነው ፣ ላቅ ያለው ጌታችን እንዲህ ይላል ፦

وَيَهْدِي إِلَيْهِ مَن يُنِيبُ
የሚመለስንም ሰው ወደርሱ ይመራል፡፡ " ሹራ 13

{اعلام الموقعين "١٢٠/٤}