Get Mystery Box with random crypto!

ከአምሩ ቢን ዐውፍ አልሙዘኒ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ:  ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فوال | ጠቃሚ ኢስላማዊ ፅሁፎች

ከአምሩ ቢን ዐውፍ አልሙዘኒ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ:  ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿فواللَّهِ ما الفَقرَ أخشى عليكُم، ولَكِنِّي أخشى عليكُم أن تُبسَطَ الدُّنيا عليكُم، كما بُسِطَت على مَن كانَ قبلَكُم، فتَنافسوها كما تَنافسوها، فتُهْلِكَكم كما أَهْلَكَتهُم﴾

“በአላህ እምላለሁ! በናንተ ላይ ድህነትን አልፈራላችሁም። ነገር ግን የምፍራላችሁ ዱኒያ ከናንተ በፊት ለነበሩት ሰዎች ተዘርግታ እንደነበረችው ለናንተም ተዘርግታ ከዚያም እነርሱ እንደተፎካከሩት እናንተም ተፎካክራችሁ እነሱን እንዳጠፋቻቸው እናንተንም እንዳታጠፋችሁ ነው።”

ቡኻሪ (3158) ሙስሊም (2961) ዘግበውታል