Get Mystery Box with random crypto!

#ሱናን ተከተል ከቢድዓ ተጠንቀቅ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنَّهُ ليس شيءٌ ي | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

#ሱናን ተከተል ከቢድዓ ተጠንቀቅ

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّهُ ليس شيءٌ يُقَرِّبُكُمْ إلى الجنةِ إلّا قد أَمَرْتُكُمْ بهِ، وليس شيءٌ يُقَرِّبُكُمْ إلى النارِ إِلّا قد نَهَيْتُكُمْ عنهُ،﴾

“ወደ ጀነት የሚያቀርባችሁ ሆኖ ከሱ ያላዘዝኳችሁ አንድም ነገር የለም። ወደ እሳት የሚያቀርባችሁ ሆኖ ከሱ ያልከለከልኳችሁ አንድም ነገር የለም።”

ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 2866

አብደላህ ኢብኑ መስዑድ (رضي ﷲ عنه) እንዲህ ይላል፦

“ተከተሉ! ቢዳዓንም አትፍጠሩ! ሱና በቂያችሁ ነውና። ሁሉም የቢድዓ ተግባር ጥመት ነው።”

አልመርወዚ ፊይ ሱና: 1/28

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE