Get Mystery Box with random crypto!

የአላህ መልእክተኛ'ﷺ' እንዲህ አሉ፦ *'ኑጥፋህ ወደ ማኅፀን ከገባ አርባ ሁለት ሌሊት በሆነ ጊዜ | ኢስላም ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻችን شبهات وردود

የአላህ መልእክተኛ"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ *"ኑጥፋህ ወደ ማኅፀን ከገባ አርባ ሁለት ሌሊት በሆነ ጊዜ አላህ ወደ እርሱ መልአክ ይልክና ቅርጹን ያሳምራል። አላህ ለእርሱ መስሚያውን፣ ማያውን፣ ቆዳውን፣ ጡንቻ፣ አጥንት ይፈጥርለታል"*። فَإِنِّي سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ ‏ "‏ إِذَا مَرَّ بِالنُّطْفَةِ ثِنْتَانِ وَأَرْبَعُونَ…