Get Mystery Box with random crypto!

ኑጥፋህ ወይም እስፐርም ሴል ምን አይነት ሂደት ነው የለው ቀኖቹንም አስመልክቶ ለተጠየቀው ጥያቄ እ | ኢስላም ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻችን شبهات وردود

ኑጥፋህ ወይም እስፐርም ሴል ምን አይነት ሂደት ነው የለው ቀኖቹንም አስመልክቶ ለተጠየቀው ጥያቄ እውን ቁርአን ከሳይንስ ጋር ይጋጫልን?

የአላህ መልእክተኛ"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ *"ኑጥፋህ ወደ ማኅፀን ከገባ አርባ ሁለት ሌሊት በሆነ ጊዜ አላህ ወደ እርሱ መልአክ ይልክና ቅርጹን ያሳምራል። አላህ ለእርሱ መስሚያውን፣ ማያውን፣ ቆዳውን፣ ጡንቻ፣ አጥንት ይፈጥርለታል

ኡስታዝ ኤሊያህ ማህሙድ
https://t.me/Islamhasanswer