Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ አለይኩም ፉአድ ሙና ኢፋዳ የሚል መፅሀፍ አዘጋጅቶ ገበያ ላይ ከኢድ ጀምሮ ለአንባቢዎች አድ | ISLAMIC SCHOOL

አሰላሙ አለይኩም ፉአድ ሙና ኢፋዳ የሚል መፅሀፍ አዘጋጅቶ ገበያ ላይ ከኢድ ጀምሮ ለአንባቢዎች አድርሷል፡፡ ሙስሊም ፀሀፊዎችን ማበረታታት ለወደፊት ለሚሰሩት ስራ ሞራል መስጠት ነዉ፡፡ እኔ ይሄን መፅሀፍ የገዛሁት ገበያ ላይ እንደዋላ order ሲደረግ በኢዱ ቀን ነበር...ይሄዉ ትናንት ደሴ መጥቶ ተረከብኩ፡፡
ማንበብ ጀምሪያለሁ፡፡
እናም ፉአድ ሙናን ማጠናከር ማበረታታት አለብን፡፡ አዲስ አበባም በክልል ከተሞችም
ስለተሰራጨ መፅሀፉን በመግዛት ከጎንህ ነን ልንለበዉ ይገባል

ክፍለ ሀገሮች ኢፋዳን በተጠቀሱት አድራሻዎች ማግኘት ትችላላችሁ።

★ወራቤ
ወራቤ ከቴሌ ጎን(ፓርክ ሆቴል ፊትለፊት) አቅሷ የኪታብ መሸጫ መደብር

★ሀዋሳ
ሀዋሳ ፒያሳ ኬርአውድ ሆቴል ፊትለፊት ሁሴን ሞል ሳኒ ሞባይል አክሰሰሪ ሱቅ ቁ.29

★ጅማ
ጅማ +251944842429 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ።

★ደሴ
ደሴ +251982674095 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ።

★አዳማ
ፖስታ ቤት ወደ ፒኮክ በሚወስደው አስፓልት በኩል አቢሲኒያ ባንክ አጠገብ አሰብ አዳማ የገበያ ማዕከል መግቢያ ላይ በሚገኘው ፖስታ ስቴሽነሪ

ድሬዳዋ እና ሀረር በሳምንቱ መጨረሻ ላይ መፅሀፉ ይገባል። ኢንሻአላህ!!!
.
በመሆኑም ቀድማችሁ @ifadasales ላይ ክፍያ የፈፀማችሁ የተላከላችሁን ቁጥር በማሳየት መረከብ የምትችሉ ይሆናል።
በሞባይል ባንኪንግ @ifadasales ላይ መክፈል የማትችሉ በካሽ እየከፈላችሁ መግዛት ትችላላችሁ።