Get Mystery Box with random crypto!

እስከዛሬ ሙነሺዶችን ተጠንቀቁ ስትል ለእነሱ ያለመረጃ ነዉ እነሱን የመዉቀስ ሞራል የለህም እያለች | ISLAMIC SCHOOL

እስከዛሬ ሙነሺዶችን ተጠንቀቁ ስትል ለእነሱ ያለመረጃ ነዉ እነሱን የመዉቀስ ሞራል የለህም እያለች የምትከራከረኝ ልጅ ነበረች ከዛሬ 3 አመት በፊት...እኔም ንዝንዙ ሲሰለቸኝ የዛሬ ሶሰት አመት አካባቢ በሂደት በጊዜ ብዛት የእሱን ጉድ ትሰሚያለሽ እድሜ ይስጥሽ ብየ ክርክሩን አቁመን ነበር...

ይሄዉ ዛሬ ይሄን Video ላከችልኝ በፊት የተከራከርኩህን አዉፍ በለኝ ብላ......

Video ሳየዉ እኔም ገረመኝ አራት አግቡ ምናምን የሚል ነዉ...ብለዉ ብለዉ በምላሳቸዉ
ነቢይ ነቢይ ብለዉ ሲጨርሱ ይሄዉ በኑሮ ዉድነት  አንድ ማግባት አቅቶት እዳዉን አይቶ ይሄዉ በነሺዳ አግቡ እያሉ መጡ ብለዉ ብለዉ በሰላም እየኖረ ያለ ቤተሰብን ሊበጠብጡ ነዉ

በነገራችን ላይ ይሄ ከአንድ በላይ ማግባት የመቃወም የምፍቀድ ሳይሆን የኢስላም ህግ
ሸሪአ አላህ የፃፈዉ አለ ለሁሉም ድንበር ህግ አለዉ በነሺዳ ሶስት አሪት አግቡ ብሎ የሚወጣ አልነበረም..,,

ሴቶች ሆይ ልብ ይስጣችሁ ..አሁን ሙነሺዶች የያዙት አቋም ከባድ ነዉ በዚህ አካሄዳቸዉ ከሄዴ
ከሁለት ወይ ከሶስት አመት ቡሀላ ከባድ የማይፈታ ችግር በዲነል ኢስላም ላይ ሊያመጡ ይችላሉ..
የሙነሺዶች ችግር ስር ሰዷል ብቻ አሁንም እባካችሁ ሴቶች እየተሸወዱ ነውዉዉዉ....,


የዛሬ ሁለት ወይ ሶስት አመት በፊት ስለሙነሺዶች ያልኩትን እስኪ ዛሬም ደግሜ ልላክላችሁ ...አሁን ያለዉ ሁኔታ አንፃር አዉነት ነዉ ወይስ አይደለም??