Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ ጊዜ ሰው ነህና እንድህ አይነት ነገር ስታይ እንባህን መቆጣጠር ያቅተሀል አሁን የዚች | ISLAMIC SCHOOL

አንዳንድ ጊዜ ሰው ነህና እንድህ አይነት ነገር ስታይ እንባህን መቆጣጠር ያቅተሀል
አሁን የዚች ልጅ እናት መሞቷን ስሰማ ምን ይሰማት ይሆን?? ልጅቱስ የእናቷ ናፍቆት ..ገና ሳሞት በፊት የእናቷ ናፍቆት ገሏት ነበር እኮ

እናቴ እያሉ እናቶቻቸውን ሳያዩ ሜዳ የቀሩ የትግራይ ወጣቶች
****
ይህን
ደብዳቤ በወሎ ፋኖ አመራር አርበኛ ይማም አሸብር ተመርቶ ከተደመሰሱ 23 የሚሆኑ የጁንታ ቡድን ውስጥ ኪስ ውስጥ ሲገባ የተገኘ ደብዳቤ ነው። ይህም ደብዳቤ ሲገኝ ከተደመሰሱት ውስጥ ሁለቱ እህታማቾች ከአንዷ ኪስ ውስጥ የተገኘው ደብዳቤ ነው !!!

ለተወሰኑ ሽማግሌ የስልጣን እና የገንዘብ ሽፋን ስንቱ የትግራይ ወጣት ሜዳ ቀረ !!!


አላህ ሆይ ይሄንን ጦርነት ከዚህ የባሰ ህይወት ሳይጠፋ ቋጭልን ያረብ

ጦርነት አይተነዋል ቀላል አይየለም..ጦርነትን በቃላት ለመግለፅ ለመናገር ላላየዉ ማስረዳት ከባድ ነዉ፡፡