ጊዜ ህይወት ነዉ..ጊዜያችንን እንጠቀምበት ሙሀመድ ገዛሊ እንዲህ ይላሉ ዱንያን ሙስሊሙ ሶስት ጊዜ ፈታት ምዕራባዉያን ግን አገቧት ብለዋል፡፡ ጊዜያችንን እንጠቀምበት በሚል ከያሲን ኑሩ ደአዋ 10 ደቂቃ ቆይታ ያለዉ ሙሀደራ ጋበዝኳችሁ፡፡ Join https://t.me/IslamisUniverstiy_public_group 1.1K viewsedited 05:20