Get Mystery Box with random crypto!

ኢስላማዊ ፍቅርና ትዳር

የቴሌግራም ቻናል አርማ isalamawi — ኢስላማዊ ፍቅርና ትዳር
የቴሌግራም ቻናል አርማ isalamawi — ኢስላማዊ ፍቅርና ትዳር
የሰርጥ አድራሻ: @isalamawi
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.25K
የሰርጥ መግለጫ

ምን አይነት ሰው ነሽ ? ምን አይነት ሰው ነህ? ፍላጎትህስ ምንድነው?

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-01-14 16:50:55
ስለ ምትወዳቸው ሰዎች ብዙ መፅሐፍ እንደምትችል እርግጠኛ ሆነህ ማስታወሻህን እና ቀለምህን ይዘህ ስለነሱ ብዙ ገፆችን ለመፃፍ በ confidence ትቀመጣለህ
እስክሪብቶህን ልክ በእጅህ አስገብተህ ከማስታወሻህ ስታገናኘው አንድ መስመር ትፅፋለህ ሁለት ትላለህ ከዛ ነገሩ ይገለበጣል...
ስለ ምትወደው ሰው ብዙ ገፆችን ለመፅሐፍ የተቀመጥክ ጎበዝ ፃሀፊ ሳይሆን ፊደላትን ለመፅሀፍ እየተለማመድክ ያለህ መስለህ ቁጭ ትላለህ
በመጨረሻም ስለነሱ መፃፍ በጣም ከባድና ተራራን የመውጣት ያህል ከባድ ሆኖ ታገኘዋለህ
ከዛ መፅሐፍ እንደማትችል ሲገባህ ታቆማለህ በመጨረሻም ተስፋ ትቆርጣለህ ማስታወሻህን ጎንበስ ብለህ ስታየው የእስክሪብቶ ቀለም ሳይሆን የእንባህን ጠብታ ገፆቹን ሞልተውት ታገኛለህ
በመጨረሻም ታነባለህ ሆድም ይብስሀል
ህይወት በየትኛውም ሁኔታ መቀጠል አለባትና የልብህን ስብራት እና መከፋት ዋጥ አድርገህ ዱንያ የምትሰጥህን ሌላ የፈተና ምዕራፎችን በደስታ አሊያም ደሞ በእንባ ለመቋጨት እንባህን ጠርገህ መንገድህን ትጀምራለህ.....
2.1K views bdⓤ, 13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ