Get Mystery Box with random crypto!

📖ኢቅራእ ቲቪ🎙IQRA TV

የቴሌግራም ቻናል አርማ iqratv_official — 📖ኢቅራእ ቲቪ🎙IQRA TV
የቴሌግራም ቻናል አርማ iqratv_official — 📖ኢቅራእ ቲቪ🎙IQRA TV
የሰርጥ አድራሻ: @iqratv_official
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 588
የሰርጥ መግለጫ

اقرأ
#አንብብ_በዚያ_(ሁሉን) #በፈጠረው_ጌታህ_ስም፡፡
#ሁሉንም በአንድ !!!!
#all in one!!!!!
1⃣ስቲከሮችን《 stickers》
2⃣ታሪኮችን
3⃣የንፅፅር ትምህርቶችን
4⃣አነቃቂ መልዕክቶችን 《motivations》🏃
5⃣ ሐዲሶችን
6⃣የቁርኣን አንቀጾችን
ለክሮስ @Fidake
#ኢንሻ አላህ

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-07 22:23:06 " #የነገንአውቃለሁ "

ባይ ዘንድ መሄድ እና መጠየቅ በኢስላም ፍርዱ ምንድን ነው?

ወደ ጠንቋይ ቤት የሚሄድ ሰው ለሦስት ይከፈላሉ፦

•••━══❁✿❁══━•••
➮የመጀመሪው ክፍል ፦
ወደ ጠንቋይ ቤት በመሄድ ስለአንዳች ነገር ጠይቆ ነገር ግን #አያምንበትም (ያለውን አይቀበለውም) ይህ ተግባር ሐራም ይሆናል።

ይህን ያደረገ ደግሞ ቅጣቱ የአርባ ቀን ሰላቱ ተቀባይነት አያገኝም። በሙስሊም ዘገባ ፀድቆ እንደመጣው የአላህ መልክተኛ እንዲህ ብለዋል ፦

“ጠንቋይ ጋር መጥቶ የጠየቀ የአርባ ቀን ወይም የአርባ ለሊት ሰላት ተቀባይነት አያገኝም።”

•••━══❁✿❁══━•••
➮ሁለተኛው ክፍል ደግሞ ፦
ጠንቁይ ቤት መጥቶ ከጠየቀ በኋላ የተናገረውን #አምኖይቀበለዋል። ይህ በአላህ መካድ (ኩፍር) ነው። ምክንያቱም የሩቅ ምስጥርን አውቃለሁ ብሎ የሚሞግትን እውነት ነው ብሎ መቀበል ቀጣዩን የአላህን አንቀፅ እንደማስተባበል ይቆጠራል። 

«በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ ሩቅን ምስጢር አያውቅም፡፡ ግን አላህ (ያውቀዋል)፡፡ መቼ እንደሚቀሰቀሱም አያውቁም» በላቸው፡፡” [አነምል:65]

ለዚህም ሲባል በሰሒህ ሐዲስ ከመለክተኛው እንዲህ የሚል መልክት መጥቷል፦

“ጠንቋይ ጋር በመምጣት ያለውን አምኖ የተቀበለ በሙሐመድ የወረደውን (ቁርኣን) አስተባብሏል።”

•••━══❁✿❁══━•••
➮ሦስተኛው ክፍል ደግሞ ፦
ወደ ጠንቋይ በመምጣት ሰዎች (የጠንቋይ) ማንነቱን እንዲረዱ እና ጠንቋይ መሆኑን ፤ሰዎች ላይ በማመሳሰል እንደሚያሳስትና እንደሚያጠም ለሰዎች ያጋልጥ ዘንድ የእውቀት ባለቤት የሆነ ሰው አንዳንድ ጥያቄዎች ቢያቀርብ ችግር የለውም።

ለዚህም ማስረጃው ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ኢብኑ ሰያድ ዘንድ በመምጣት ወይም ነቢዩ (ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም) ኢብኑ ሰያድ ጋር ሄደው በውስጤ ምን ደብቄለሁ? ብለው ጠየቁት። እሱም፦ “ጭስ” አለ ነቢዩም (ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም)፦ ዝም በል! ወሰንህን ልታልፍ አትችልም።” እንዳሉት ተገኝቷል። ሌላም መረጃ ማቅረብ ይቻላል ።

ውድ አንባቢያን ሆይ ! አያሌ ሰዎች በማዎቅም ሆነ ባለ ማዎቅ እነዚህ ሰዎች ዘንድ ብዙዎቹ በድብቅ አንዳዶቹ በግልጽ የሚጓዙ እጂግ ቁጥራቸው የበዙ ናቸው ።
ያውም የምናውቃቸው ቤተሰቦቻችን ፣ ጎረቤቶቻችን ፣ የመንደራችን ፣ የሃገራችን ሰዎች ናቸው።

ስለሆነም ሰዎችን የድግምትን አስከፊነት ባገኘነው እድል ሁሉ ማስተዋዎቅ የግድ ይኖርብናል።

አላህ ይመልሳቸው !አላህ ይጠብቀን

ጌታ ጋር ተጣልቶ ጠንቋይ ከማመን!

SHARE FORWARD
╔══════════════
JOIN: @IQRATV_official
JOIN: @IQRATV_official
╚══════════════
12 views🇲 🇦 🇲 🇮 🇱 🇦, 19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 22:17:14 #እውነት ቡዳ(አይን) የሰው ልጅ ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥረው ህመም አለን


በቡዳ የተለከፈ ሰው ያለምንም ጥርጥር ጉዳት ይደርስበታል። እውነተኛውና ታማኙ የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ አላይ ወሰለም)" በሃዲሳቸው እንዲህ ብለዋል

عن ابن  عباس ـ رضي الله عنهما ـ عن النبي صلى الله عليه وسلم قال: العين حق، ولو كان شيء سابق القدر سبقته العين. 

رواه مسلم.

ከአብደላህ ብኑ አባስ(ረዲየላሁ አንህ) ተይዞ (አላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ፦

ቡዳ (አይን )እውነት ነው (ያለ ነው) የአላህን ውሳኔ (ቀደርን) የሚቀድም ነገር ቢኖር ኖሮ ቡዳ ነው። በማለት የጉዳዩን አሳሳቢነት ገለፁ።

ሙስሊም ዘግበውታል
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

ቡዳ ስንት አይነት ነው


ቡዳ ስንል
1.# በሰው እይታ (አይነ ናስ)
2.#በጅን እይታ የሚመጣ ቡዳ አለ።

ለዚህም ማሳያ


ነቢዩ( صلى الله عليه وسلم) አላህን ከሁለቱም የመጥፎ እይታ እንዲጠብቃቸው ዱአ አድርገዋል

و عن أبي سعيد الخدري ـ رضي الله عنه ـ قال: كان رسول الله صلى الله عليه وسلم يتعوذ من عين الجان، ثم أعين الإنس...........

روى الترمذي وحسنه وابن ماجه

.... ነቢዩ (ሰ.አ.ወ) ከጅን መጥፎ እይታ ከዛም ከሰው መጥፎ እይታ ይጠበቁ ነበር....

➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
ብዙ ሰዎች በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ሰዎችን በቡዳ ይበላሉ!
ስለዚህ ምን ቢያደርጉ ይሻላል

በመጀመሪያ በቡዳ እና በምቀኝነት መካከል ያለውን ልዩነት ማወቅ ይጠበቅብናል

ምቀኝነት ከጥላቻ ወይም ሰው እንዲያጣ ከመፈለግ የሚመነጭ ነው የቡዳ መከሰት መንስዔው ደግሞ #ማድነቅ እና #መገረም ነው ።

ይ ቀ ጥ ላ ል....

መልሱን በቀጣይ ክፍል የምናየው ይሆናል

#በጂን ቡዳ ላለመበላትስ ምን እናድርግ

እና ሌሎችንም ጉዳዮች በቀጣይ ኢንሻአላህ እንማማራለን እስከምንገናኝ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ

SHARE FORWARD
╔══════════════
JOIN: @IQRATV_official
JOIN: @IQRATV_official
╚══════════════
10 views🇲 🇦 🇲 🇮 🇱 🇦, 19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 21:56:34 #ማንኛውንም የአካል በሽታ ለመፈወስ ከፈለጉ ይህን ሃዲስ ይፈፅሙት ።



ኡስማን ብኑ አቢልአስ (አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና) ወደ ነቢዩ ﷺ

በሰውነቱ ላይ ህመም እንደሚያጋጥመው ስሞታ አቀረበ (አማከራቸው)

ነቢዩ ﷺ ም እጅህን ህመም በተሰማህ ቦታ ላይ በማድረግ

" ቢስሚላህ (3 ጊዜ ) "

(ሶስት ግዜ) በአላህ ስም።

አዑዙ ቢላሂ, ወቁድረትሂ ሚንሸሪ ማኣጂዱ
ወኡሓዚሩ (7 ጊዜ)


ካጋጠመኝ መጥፎ ከእንግዲህ ወድያ ከሚያስፈራኝ መጥፎ ነገር ቻይ በሆነው ጌታዬ(አላህ) እጠበቃለሁ( ሰባት ግዜ)”


በል አሉት
رواه مالك والبخاري هكذا قال ومسلم وأبو داود والترمذي والنسائي وعند مالك

ኡስማንም (ረዲየላሁ አንሁ) ነቢዩ አድርግ ያሉኝን አደረግኩ አላህም (عزّ وجلّ) በእኔ ላይ የነበረውን (ህመም ) አስዎገድልኝ ።

ከዚያም በኋላ ቤተሰቦቼንም ሆነ ሌሎችን በዚህ (ህክምና) ከማዘዝ አልተወገድኩም ይላል (አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና)።


ይህ ከራሳቸው ሃሳብን አፍልቀው ሳይሆን ከአላህ (ሱብሃነ ወተአላ) ይዘው ከሚናገሩት ውድ ነብይﷺ የተያዘ ነው።

SHARE FORWARD
╔══════════════
JOIN: @IQRATV_official
JOIN: @IQRATV_official
╚══════════════
15 views🇲 🇦 🇲 🇮 🇱 🇦, 18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 19:37:53
የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም "የአረፋን ቀን የፆመ ሰው አላህ የሁለት አመት ወንጀሉን ይምርለታል ያሳለፈውን አንድ አመት እና ወዴ ፊት አንድ አመት"ብለዋል።
ታድያ የዘንድሮው የአረሀፋ ቀን ቀጣዩ ጁሙዓ ስለሆነ ፁመን የሁለት አመት ወንጀላችንን እናስምር!!
48 viewsS &, 16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 19:37:13 ﴿وَاذْكُر رَّبَّكَ كَثِيرًا وَسَبِّحْ بِالْعَشِيِّ وَالْإِبْكَارِ﴾

- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»
47 viewsS &, 16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 12:09:05 ይሄን ጉድ ተመልከቱማ አይሰማ ያለ


54 views🇲 🇦 🇲 🇮 🇱 🇦, 09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 07:40:14 የአላህ መልእክተኛ በነዚህ በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ ዱአ ያበዙ ነበር። በተጨማሪም ተክቢር (الله أكبر) ተህሊል (لا إله إلا الله) እና ተህሚድ (الحمد لله) ማለትን በማብዛት ላይ ሰዎችን ያዙ ነበር።

[ #زاد_المعاد ٣٦٠/٢ ]
74 viewsS &, 04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 07:40:14 ተንቢህ

ፀሀይ ከወጣችባቸው ቀናቶች ውስጥ ምርጦቹ ላይ እንገኛለን እራሳችንን በኢባዳ እናጠንክር ዚክር፣ሰላት ነዋፊሎችን ጨምረን፣ፆም፣ቲላዋ ..የመሳሰሉት መልካም ስራዎችን እንስራ ቀናቶች እየነጎዱ ነው አንዘናጋ ሳንጠቀምባቸው አይለፉ።


Umu_teymiyah
64 viewsS &, 04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 11:35:48ልብ ያለው ልብ ይበል
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

እህቴ ሆይ ስሚኝ ላስታውስሽ አንድ አፍታ
የሚል አይቻለሁ ይጠቅማል ትውስታ
እናም እህቴ ሆይ በርቺ በመማር ላይ
የዲን እውቀት መማር ግድ ነው ባንች ላይ
አንገትሽን ደፍተሽ ወዳ ወዲህ ሳትይ
ዲንሽን ተማሪ ሁኚ ጽኑ ታጋይ
እንዳትበገሪ ለሰዎች ኡኡታ
ስምሽን ቢያነሡት ባልዋልሽበት ቦታ
በጽናት ተጓዥ ተራመጅ ወደፊት
እንዳያዘናጋሽ የጯሂወች ጩኸት።


ጸንተሽ ከተራመድሽ ካልሆንሽ ወላዋይ
ሀቅ ወደጠቆመው ከሆንሽ ተዘንባይ
ያኔ ትሆኛለሽ የአጥር ውስጥ አበባ
ሁሉ የማይቀጥፋት ደፍሯት የማይገባ !!
ያኔ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!


በእውቀት ስትበረች ስትሆኚ ጠንካራ
ተሠልፈሽ ሲያይሽ ከጀግኖቹ ጎራ
ጠላትሽ ይበሽቃል ያኔ አይኑ ይቀላል
ምኞቱ ነውና እንድትሆኚ ተራ እንድትሆኚ ቀላል

ታዳ ይህ ምኞቱን ተገንዝበሽ በጥልቅ
ክብርሽን ጠብቂው ቆመሽ በተጠንቀቅ !!

አንች ውዷ እህቴ ብልጥ ሁኚ አደራ
ጎትቶ እንዳይጥልሽ የጠላትሽ ሤራ!!
ሁሌም ሁኝ ከፊቱ ቀድመሽው ተገኝ
እሱ አይተኛም እና አንችም አትተኝ
ከቶ አትዘናጊ አትርሽው ለቅጽበት
አይጥ ካልፈጠነ ይበላዋል ድመት!!


የጠላትን ሤራ ሽርቡን ለማክሸፍ
ቁጥሩን ለማምከን ተንኮሉን ለመግፈፍ
ዋናው ቁልፍ ነገር ወዲህ ነው እወቂ
የሸሪዓ እውቀት ነው እህቴ ሆይ ንቂ !!

እኔም ለዚሁ ነው የምልሽ ተማሪ
ከዚያም በመቀጠል በተማርሽው ስሪ
አማኝ ጥቆማ እንጂ አያሻውም ዝርዝር
እኔም በዚህ ይብቃኝ ልብ ያለው ልብ ይበል።


በኢብኑ ተይሚያ መድረሳ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ላይ የቀረበች!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
91 viewsS &, 08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:42:05 ዱንያን የወደድን ጊዜና ሞትን የጠላን ጊዜ የጠላቶች መጫወቻ መሆናችን አይቀርም!!
ሲከበርና ሲታፈር የነበረው እስልምና የተዋረደው በኛ ምክያት ነው።
ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እኛን በመጨረሻው ዘመን አካባቢ የምንመጣ ሰዎችን አስመልክተው በአንድ ወቅት ለሶሀቦቻቸው እንዲህ ብለዋቸው ነበር፡-
“‹‹አውሬዎች ያደኑት ላይ እንደሚረባረቡት ሁሉ ህዝቦችም እናንተ ላይ ረባረቡባችኋል›› አሉ፤ ሶሃቦችም በዚህ አባባል ተደንቀው ‹‹ቁጥራችን ትንሽ ሆኖ ነው እንዴ?!›› ብለው ረሱልን ጠየቁ፤ እሳቸውም፡ ‹‹ኧረ የዚያኔማ እናንተ ብዛት አላችሁ ነገር ግን ጎርፍ (እያንከባለለ እንዳመጣው) ግሳንግስ ትሆናላችሁ፤ ከጠላታችሁ ልብ ይም አላህ የናንተን ግርማሞገስ ያነሳል፤ ልባችሁ ውስጥ ደግሞ “ድክመትን” ጥላል፤›› አሉ፡፡ ሶሃቦችም ‹‹ድክመት ሲሉ ምን ለማለት ነው?›› ብለው ጠየቁ፡፡ ረሱልም ‹‹ድክመት ማለት ዱንያን መውደድና ሞትን መጥላት ነው››” (አቡ ዳዉድ 5369).
https://t.me/BurhanIslamicEducationCenters
74 viewsተውሂድ IS MY LIFE!, 19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ