Get Mystery Box with random crypto!

ጉዞ ወደ ለውጥ! ድግስ ላይ ከቡፌው የምትፈልገውን የምግብ ዓይነት ሁሉ አንስተህ ስትጨርስ ምግቡን | Inspire Ethiopia 🇪🇹

ጉዞ ወደ ለውጥ!

ድግስ ላይ ከቡፌው የምትፈልገውን የምግብ ዓይነት ሁሉ አንስተህ ስትጨርስ ምግቡን ፊት ለፊትህ አስቀምጠው አይንህ እንዲያየውና አፍንጫህ እንዲያሸተው ብቻ ቢደረግ አያበሳጭም?

በህይወትም ብዙ የሚጠቅሙ ነገሮች አንብበህ፣ ሰምተህ፣ በአይምሮህ ሰብስበህ ግን ተግባር ላይ ካላዋልከው አሪፍ ምግብ ሳይበሉ ከማሽተት በምንም አይለይም። ብዙ ነገር ማወቅህ ጥሩ ነው፤ ወደ ተግባር ሲለወጥ እውቀት ኃይል ይሆናል። ዳይ ወደ ተግባር!

@Inspire_Ethiopia2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!