Get Mystery Box with random crypto!

ሀሳብና ስሜት ማንኛውም ሀሳብ ወዳንተ ሲመጣ ስሜት ሰጥተህ ከተቀበልከው አንተ ውስጥ ይቀራል ህይወ | Inspire Ethiopia 🇪🇹

ሀሳብና ስሜት

ማንኛውም ሀሳብ ወዳንተ ሲመጣ ስሜት ሰጥተህ ከተቀበልከው አንተ ውስጥ ይቀራል ህይወትህንም ይቆጣጠረዋል ለምሳሌ የሰው ጉዳት አይተህ ልብህ እስኪሰበር ካዘንክ አንተ ጋር ተመዘገበ ማለት ነው ፤ ስለዚህ የምትፈልገውን ህልምህንም ልብህ እስኪደነግጥ በስሜት አንተ ውስጥ አስቀረው ።

@Inspire_Ethiopia2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ