ከሁሉ ፍቅር ይቀድማል! ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ? ፍቅርን ፍጠር አካባቢህን በሙሉ በፍቅር ሙላው | Inspire Ethiopia 🇪🇹
ከሁሉ ፍቅር ይቀድማል!
ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ? ፍቅርን ፍጠር አካባቢህን በሙሉ በፍቅር ሙላው ለምታገኘው ሰው ሁሉ ሰላምን ስጥ ከልብህ መውደድን ተማር ! ከልብህ መስጠትን ጀምር ! ምንም ሳትጠብቅ ሁኔታዎችን ሳታይ ካንተ የሚጠበቀውን ብቻ ፈፅም ያኔ ህይወት መልካም ነገሯን በሙሉ ወደ አንተ ትገለብጣለች ደስታህ ወደር አይኖረውም ፤ ፍርሀት ጥርግ ብሎ ከውስጥህ ይጠፋል ፤ እመነኝ በፍቅር ከሆነ ሁሉን ነገር ታሸንፋለህ!
@Inspire_Ethiopia2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ